Print this page
Saturday, 21 December 2019 12:33

‹‹ኢትዮጵያና አባይ›› በተሰኘ ጥናታዊ ጽሑፍ ላይ ውይይት ይካሄዳል

Written by  ናፍቆት ዮሴፍ
Rate this item
(1 Vote)

 ሚዩዚክ ሜይ ዴይ ከኢትዮጵስ ኮሌጅ ጋር በመተባበር ነገ ከቀኑ 8፡00 ጀምሮ ‹‹ኢትዮጵያና አባይ›› በተሰኘ ጥናታዊ ጽሑፍ ላይ በኢትዮጵያ ቤተ መዛግብትና ቤተ መጻሕፍት ኤጀንሲ አዳራሽ ውይይት ያካሂዳል፡፡
በዕለቱ ለውይይቱ ለመነሻ የሚሆን ጥናታዊ ጽሑፍ የሚያቀርቡት የ‹‹አይ ምፅዋ›› እና ሌሎች መጻሕፍት ደራሲ የሆኑት ታደሰ ቴሌ ሳልቫኖ ሲሆኑ መርሃ ግብሩን ሰለሞን ተሰማ ጂ እንደሚያጋፍሩት ሚዩዚክ ሜይ ዴይ ገልጾ፣ ፍላጎት ያለው በውይይቱ ላይ እንዲሳተፍ ጋብዟል፡፡


Read 962 times