Tuesday, 25 August 2020 06:27

“አቡሻኽር” የጊዜ ቀመር መፅሀፍ ተሻሽሎ ታተመ

Written by  ናፍቆት ዮሴፍ
Rate this item
(3 votes)

በኢንጂነር አብርሃም አብደላ ከአመታት በፊት ተፅፎ ለንባብ የበቃው “አቡሻኽር” የጊዜ ቀመር መፅሀፍ ተሻሽሎና ተስፋፍቶ እንደገና ለንባብ በቃ።
መፅሀፉ በዋናነት በመንፈሳዊና ሳይንሳዊ የጊዜ ትንታኔዎች፣ የጊዜ አጠቃቀም ምክሮችና ተሞክሮዎች እንዲሁም የኢትዮጵያን የዘመን አቆጣጠር ድንቅ ጥበባት በስፋትና በጥልቀት የሚተነትን ሲሆን ነሐሴ 12 ቀን በድጋሚ ለንባብ በቅቶ ተመርቋል፡፡ በ12 ዋና ዋና ምዕራፎች ተከፋፍሎ በ416 ገፅ የተቀነበበው መፅሃፉ በ250 ብር በ20 ዶላርና በ20 ዩሮ ለገበያ ቀርቧል።

Read 8272 times