Thursday, 01 October 2020 12:44

“መጽሐፈ ሔኖክ” ግእዝና አማርኛ ለገበያ ቀርቧል

Written by  ናፍቆት ዮሴፍ
Rate this item
(1 Vote)

    የግዕዝና አማርኛ ትርጉም ከአንድምታ ማብራሪያ ጋር ያካተተው “መጽሐፈ ሔኖክ” ሰሞኑን ለአንባቢያን ቀርቧል፡፡ በአባይነህ አስፋው የተዘጋጀው የጥንታዊው መጽሐፈ ሔኖክ የግዕዝና አማርኛ ትርጉም መሳ ለመሳ ከእነ አንድምታ ትርጉሙ የቀረበበት ነው ተብሏል፡፡
“መጽሐፈ ሔኖክ” በአለም ላይ በርካታ ምርምሮች እየተደረጉባቸው ካሉና በቁፋሮ ከተገኙ ጥንታዊ ቅዱሳት መጽሐፍ መካከል ተጠቃሽ ነው፡፡ በ584 ገፆች የተቀነበበው “መጽሐፈ ሔኖክ”፤በ203 ብር ለገበያ መቅረቡ ታውቋል፡፡


Read 3063 times