Saturday, 28 November 2020 17:21

መከላከያ ሰራዊት መቀሌን ሙሉ ለሙሉ ተቆጣጠረ

Written by 
Rate this item
(3 votes)

የአገር መከላከያ ሰራዊት መቀሌን ሙሉ ለሙሉ ተቆጣጠረ

ሰራዊቱ ከ7 ሺህ በላይ የሰሜን እዝ አባላትን ነጻ አውጥቷል።

የሰሜን እዝ ማዘዣን ተቆጣጥሯል።

በየስርቻው የተደበቁትን ተፈላጊ የህወሃት ጁንታ አባላትን እያደነ ይገኛል።

(ENA)

Read 12342 times