Print this page
Saturday, 12 December 2020 00:00

“በሂደት ውስጥ (in process) የስዕል ኢግኢብሽን ተከፈተ

Written by 
Rate this item
(0 votes)

 የሰዓሊ ዮሴፍ ሰቦቅሳ  የሥዕል ስራዎች ለእይታ የቀረቡበትና “በሂደት ውስጥ” (in process) የተሰኘ የስዕል ኤግዚቢሽን ከትላንት በስቲያ ሀሙስ ካዛንችስ በሚገኘው ፈንድቃ የባህል  ማዕከል ተከፈተ፡፡ በዚህ የስዕል ኤግዚቢሽን መክፈቻ ላይ ሰአሊያን፣የሥዕል አፍቃሪዎች ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል፡፡
38 የሰዓሊው ስራዎች ለእይታ የበቁበት ይሄው የስዕል ኤግዚቢሽን ለቀጣዮቹ ሶስት ሳምንታት ለእይታ ክፍት ሆነው እንደሚቆዩም ታውቋል፡፡ ሰዓሊው ዮሴፍ ሰቦቅሳ ከዚህ ቀደም በቶሞካ አርት ጋለሪ፣ በቤልጂየም ኤምባሲ፣በአሊያንስ ኢትዩ ፍራንሴዝና በተለያዩ ቦታዎች የስዕል ስራዎቹን ለእይታ እንደበቃ በዕለቱ ተገልፃል፡፡

Read 1022 times
Administrator

Latest from Administrator