የእውቁ ገጣሚና ደራሲ በድሉ ዋቅጀራ (ዶ/ር) አስረኛ ሥራው የ ሆነው “ችካል እና እርምጃ” የተሰኘ የረዥም ልቦለድ መፅሐፍ ከሰሞኑ በገበያ ላይ ውሏል። ማህበራዊ ጉዳዮችን የሚዳስሰው ልቦለዱ፤ በ312 ገፆች ተቀንብቦ በ180 ብር እየተሸጠ ነው፡፡
Saturday, 06 February 2021 13:41
“ችካል እና እርምጃ” መፅሐፍ በገበያ ላይ ዋለ
Written by ናፍቆት ዩሴፍ
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና