በኢትዮጵያ ከ50 አመት ገደማ ወዲህ የተከሰቱ የረሃብ ታሪኮችን የሚዳስስ “የጥድፊያ ዘመናት - ረሃብና ቸነፈር” የተሰኘ መፅሐፍ ነገ ይመረቃል። በአቶ ኃይለ ማርያም ሰይፉ ተጽፎ ለህትመት የበቃው ይሄው የታሪክ ማስታወሻ፣ ነገ በአየር መንገድ ፓይለቶች ማኅበር አዳራሽ ከቀኑ በ8 ሰዓት እንደሚመረቅ ታውቋል።