Saturday, 30 April 2022 13:43

"ያባቶቻቸው ልጅ ይሆናሉ"

Written by  አበበ በለው
Rate this item
(1 Vote)

      ከፌስቡክ ገጾች በጨረፍታ

 "አባ እንዴት አደርክ?"
"ሸህዬ ያንተ ዱኣ እያለ ምን እሆናለሁ፤ አንድዬ ይመስገን አንተስ እንዴት ነህ?"
"አይ አባ ያንተ ፆም ፆሎት እያለ ምን እሆናለሁ፤ አላህ አሙድሊላህ ደህና ነኝ፡፡"
"አባ እንጅ ልጆቻችን እንዴት ናቸው?"
"አይ ሸህዬ ያንተና የኔ ልጆች አደሉ ምን ይሆናሉ፤ ያው እኛን ይመስላሉ፤ ያባቶቻቸው ልጅ ይሆናሉ!"    

Read 1262 times