Wednesday, 31 May 2023 07:01

ብሔራዊ ቴአትር ከማክሰኞ ጀምሮ ትርኢት ማቅረብ ይጀምራል

Written by 
Rate this item
(1 Vote)

ብሔራዊ ቴአትር ከማክሰኞ ጀምሮ ትርኢት ማቅረብ ይጀምራል

ከመጋቢት 12 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ በጣራ ዕድሳት ምክንያት ትርኢቶችን ማቅረብ አቋርጦ እንደነበር ያስታወሰው የኢትዮጵያ  ብሔራዊ ቴአትር፤ አሁን ዕድሳቱ በመጠናቀቁ ከፊታችን ማክሰኞ ግንቦት 29 ቀን 2015 ዓ.ም አንስቶ ቴአትር ቤቱ መደበኛ ሥራውን እንደሚጀምር አስታውቋል፡፡

Read 814 times