ኢትዮጵያ በአፍሪካ ቀንድ ጥንታዊት ሀገር ናት።
ኢትዮጵያ ክርስትናን እና እስልምናን በአፍሪካ ቀድማ የተቀበለች ሀገር ናት።
ኢትዮጵያ የሰዎች መገኛ (የመጀመሪያዋ ምድር) ናት።
ኢትዮጵያ የጥንታዊ ስልጣኔዎች ባለቤት ናት።
ኢትዮጵያ በአፍሪካ እጅግ ብዙ የዩኔስኮ የዓለም ቅርስ መዘክሮች ያሉባት ሀገር ናት።
ኢትዮጵያ ማራኪ ባህል፣ ድንቅ በዓላት እና ጣፋጭ ምግቦች መገኛ ናት።
ኢትዮጵያ ቅኝ ተገዝታ የማታውቅ ነጻ ሀገር ናት።
ኢትዮጵያ የራሷ ቋንቋ፣ የዘመን አቆጣጠር (ቀን መቁጠሪያ) እና ፊደል ያላት ብቸኛዋ ሀገር ናት።
ኢትዮጵያ የቡና መገኛ ሀገር ናት።
ኢትዮጵያ እጅግ ጥንታዊ አብያተ ክርስቲያናት፣ ገዳማት እና መስጊዶች መኖሪያ ናት።
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአፍሪካ ምርጡ ነው።
GREAT Africa-
የቴሌግራም ቻናልችንን በመቀላቀል የአዲስ አድማስን መረጃ ይከታተሉ…
https://t.me/AdissAdmas
Published in
ህብረተሰብ

