መስቀል መከራም ደስታም አለበት። ይህቺን ልጅ በበዓለ መስቀል በተካሔደው በበርሊን ማራቶን የመጨረሻ ኪሎ ሜትሮች ባየናት ጊዜ እንደ ሥጋ ለባሽ እንደዚያ ተሰምቶናል።
ለመንፈስ ጽናትሽ እጅ እንነሳለን።
ያንን ታላቅ ሰው ከጎኗ ሲደርስ ብናይ የአቃቢ መልአክ ያህል ሆኖ ታይቶን፥ የፍቅር ዕንባ ተፈታትኖናል። ለዚህ ትውልድ ቀና የማለት ምልክቶች ናችሁኮ!
በአማን ነጸረ-
የቴሌግራም ቻናልችንን በመቀላቀል የአዲስ አድማስን መረጃ ይከታተሉ…
https://t.me/AdissAdmas
Published in
ስፖርት አድማስ

