Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62
Print this page
Saturday, 21 July 2012 10:43

የሆድ ነገር!

Written by 
Rate this item
(4 votes)

 

በአትክልት የሚሰራ ላዛኛ
1 የሾርባ ማንኪያ ቅቤ
1 የሾርባ ማንኪያ የወይራ ዘይት
1 ራስ ትልቅ ሽንኩርት (ደቆ የተከተፈ)
1 ራስ ነጭ ሽንኩርት (የተፈጨ)
200 ግራም እንጉዳይ (በቀጫጭኑ የተቆረጠ)
2 ካሮት (የተላጠና የተፈቀፈቀ)
1 በአራት ማዕዘን የተቆረጠ ብሪንጃል
15 ግራም በሶብላ (የተከተፈ)
30 ግራም የአትክልት መረቅ
¼ ሊትር ውሃ
250 ግራም ቲማቲም (የተፈጨ)
800 ግራም ቢሻሜል ሶስ
100 ግራም ስፒናች (ገንፈል ያለና የደቀቀ)
150 ግራም የተፈጨ ቺዝ
200 ግራም ብሮኮሊ (ተገነጣጥሎ ገንፈል ያለ)
9 ላዛኛ
40 ግራም ፓርሚሳን ቺዝ
ጦስኝ (የተፈጨ)
15 ግራም ሳልሳ
በብረት ድስት ውስጥ ዘይቱንና ቅቤውን ማሞቅ፤
ቀይ ሽንኩርቱንና ነጭ ሽንኩርቱን ማቁላላት፤
እንጉዳዩን፣ ካሮቱንና ብሪንጃሉን ጨምሮ ለ10 ደቂቃ ማብሰል፤
15 ግራም የአትክልት መረቅ፤ ውሃ፤ ቲማቲም፤ ሳልሳውንና ቅመሞቹን መጨመር፤
በቁንዶ በርበሬ መቀመምና ለ45 ደቂቃ ያህል ማብሰል፤
ቢሻሜሉ ውስጥ ቀሪውን 15 ግራም መረቅና 100 ግራም የተፈጨ ቺዝ መጨመር፤
መጋገሪያ ሰሃኑን ቅቤ መቀባትና በሱጎ መሸፈን፤
ጥቂት የላዛኛ ንጣፍ ማልበስ፤
በቲማቲሙ ሱጎ አሁንም መሸፈንና ከላዩ ላይ ስፒናቹንና ብሮኮሊውን ማልበስ፤
እያፈራረቁ ካዳረሱ በኋላ ከላይ በሱጎ ሸፍኖ ፓርሚሳን ቺዙን መነስነስ፤
በምድጃ ውስጥ ከ40-45 ደቂቃ ድረስ ማብሰል፡፡

በአትክልት የሚሰራ ላዛኛ

1 የሾርባ ማንኪያ ቅቤ

1 የሾርባ ማንኪያ የወይራ ዘይት

1 ራስ ትልቅ ሽንኩርት (ደቆ የተከተፈ)

1 ራስ ነጭ ሽንኩርት (የተፈጨ)

200 ግራም እንጉዳይ (በቀጫጭኑ የተቆረጠ)

2 ካሮት (የተላጠና የተፈቀፈቀ)

1 በአራት ማዕዘን የተቆረጠ ብሪንጃል

15 ግራም በሶብላ (የተከተፈ)

30 ግራም የአትክልት መረቅ

¼ ሊትር ውሃ

250 ግራም ቲማቲም (የተፈጨ)

800 ግራም ቢሻሜል ሶስ

100 ግራም ስፒናች (ገንፈል ያለና የደቀቀ)

150 ግራም የተፈጨ ቺዝ

200 ግራም ብሮኮሊ (ተገነጣጥሎ ገንፈል ያለ)

9 ላዛኛ

40 ግራም ፓርሚሳን ቺዝ

ጦስኝ (የተፈጨ)

15 ግራም ሳልሳ

በብረት ድስት ውስጥ ዘይቱንና ቅቤውን ማሞቅ፤

ቀይ ሽንኩርቱንና ነጭ ሽንኩርቱን ማቁላላት፤

እንጉዳዩን፣ ካሮቱንና ብሪንጃሉን ጨምሮ ለ10 ደቂቃ ማብሰል፤

15 ግራም የአትክልት መረቅ፤ ውሃ፤ ቲማቲም፤ ሳልሳውንና ቅመሞቹን መጨመር፤

በቁንዶ በርበሬ መቀመምና ለ45 ደቂቃ ያህል ማብሰል፤

ቢሻሜሉ ውስጥ ቀሪውን 15 ግራም መረቅና 100 ግራም የተፈጨ ቺዝ መጨመር፤

መጋገሪያ ሰሃኑን ቅቤ መቀባትና በሱጎ መሸፈን፤

ጥቂት የላዛኛ ንጣፍ ማልበስ፤

በቲማቲሙ ሱጎ አሁንም መሸፈንና ከላዩ ላይ ስፒናቹንና ብሮኮሊውን ማልበስ፤

እያፈራረቁ ካዳረሱ በኋላ ከላይ በሱጎ ሸፍኖ ፓርሚሳን ቺዙን መነስነስ፤

በምድጃ ውስጥ ከ40-45 ደቂቃ ድረስ ማብሰል፡፡

 

 

Read 6773 times Last modified on Saturday, 21 July 2012 10:49

Latest from