Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62
Print this page
Saturday, 03 September 2011 12:44

ደራሲ ማሞ ውድነህ መከሩ

Written by 
Rate this item
(0 votes)

አንጋፋው ጋዜጠኛና ደራሲ ማሞ ውድነህ ፊልሞች በተናጠል ከሚሠሩ ይልቅ በአንድ ኩባንያ ቢሠሩ የተሻለ እድገት ይመጣል ሲሉ የፊልም ባለሙያዎችን መከሩ፡፡ ..አንናገርም.. የተሰኘው ፊልም በእንቢልታ ሲኒማ ከትናንት ወዲያ ሲመረቅ የክብር እንግዳ የነበሩት ደራሲ ማሞ ውድነህ፤ በወጣት ጋዜጠኝነት ዘመናቸው ኤርትራ ውስጥ ከሆሊውዱ ትዌንቲዝ ሲንቸሪ ፎክስ ስቱዲዮ ጋር መሥራታቸውን አስታውሰው፣ ለአሜሪካ ፊልም ከፍተኛ ገቢ እያመጣ ነው፤ ኢትዮጵያም እንዲያ ማድረግ ይቻላል ብለዋል፡፡

በዚሁ ወቅትም የ53ኛ መጽሐፋቸውን ..ማን አበረራት.. 10ኛቅጂ ለፊልሙ አዘጋጅ፣ ፀሐፊ እና ተዋንያን አበርክተዋል፡፡
በትዕግስት ዓለሙ ተጽፎ በፍም ካሳሁን የተዘጋጀው የ105 ደቂቃው ..አንናገርም.. ፊልም በቅርቡ በሲኒማ ቤቶች ለሕዝብ እይታ ይቀርባል፡፡

 

Read 3761 times Last modified on Saturday, 03 September 2011 12:46

Latest from