Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62
Print this page
Saturday, 08 December 2012 14:23

ስድስት ኢትዮጵያውያን ተማሪዎች ናሳን ጐበኙ

Written by 
Rate this item
(2 votes)

በአዲስ አበባና በኒውዴልሂ በ2000 ተማሪዎች መካከል በተካሄደ ውድድር ያሸነፉ ስድስት ኢትዮጵያውያን ተማሪዎች በአሜሪካ ፍሎሪዳ ግዛት የሚገኘውን ናሳ የጠፈር ምርምር ማዕከል ጎበኙ፡፡ ተማሪዎች ከሕዳር 16 ቀን 2005 ዓ.ም ጀምሮ ለስድስት ቀናት በማዕከሉ ባደረጉት ጉብኝት የጠፈር መንኩራኩሮችን እና የናሳ ቤተመዘክርን እንደጐበኙ ለማወቅ ተችሏል፡፡

አይከን ኢትዮጵያ የሳይንስ፣ የቴክኖሎጂ፣ የሂሳብ እና የፈጠራ ማዕከል ባዘጋጀው ውድድር ያሸነፉ ተማሪዎች ለጉብኝቱ የተመረጡ ሲሆን ወጪያቸውን የሸፈኑላቸው አይከን ኢትዮጵያ፣ አዲካ ቱር ኤንድ ትራቭል እና የኢትዮጵያ አየር መንገድ ናቸው፡፡

Read 3985 times

Latest from