ዜና

Rate this item
(1 Vote)
• ማህበሩ 70 ቢሊዮን ብር ለብድር ማቅረቡ ተነግሯልየኢትዮጵያ አነስተኛ ብድርና ቁጠባ ተቋማት ማህበር የተመሰረተበትን የ25ኛ ዓመት የኢዮቤልዩ ክብረ በዓል በመጪው ሳምንት በተለያዩ ዝግጅቶች እንደሚያከብር ተገለፀ፡፡ በዝግጅቱ ላይ በአገሪቱ በልማቱ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ያበረከተውና የ25 ዓመታት እድሜ ያስቆጠረው የማይክሮፋይናንስ ዘርፍ ኅዳር 18ን…
Rate this item
(1 Vote)
• ጉምሩክ 237 ተሽከርካሪዎችን በሃራጅ ለመሸጥ የጀመረውን እንቅስቀሴ መንግሥት እንዲያስቆምላቸው ጠይቀዋል• ገንዘብ ሚኒስቴር በጉዳዩ ላይ ለሚኒስትሮች ም/ቤት ያቀረበው የውሳኔ ሃሳብ ተጥሷል ብለዋል• ቅሬታ አቅራቢዎቹ አቤቱታቸውን በተደጋጋሚ ለመንግሥት አካላት ማቅረባቸውን ተናግረዋል ከስደት ተመላሾችና ያገለገሉ ተሽከርካሪ አስመጪዎች፣ ጉምሩክ፣ የመንግሥት ውሳኔን በመጣስ፣ ከውጭ…
Rate this item
(1 Vote)
የ“ፍትሕ መጽሔት” ማኔጂንግ ዳይሬክተር ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ፣ ዛሬ ኅዳር 11 ቀን 2016 ዓ.ም. በጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት ከጠበቆቹ ጋር ቀርቧል።ፍርድ ቤቱ በዛሬው ዕለት ቀጠሮ ሰጥቶ የነበረው፣ በባለፈው ቀጠሮ ፣ የጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ጠበቆች፤ “የጠቅላይ ፍርድ ቤት ይግባኝ ሰሚ…
Rate this item
(0 votes)
የባንኩ የሃብት መጠን 83 ቢሊዮን ብር መድረሱን አስታውቋል ሕብረት ባንክ የ25ኛ ዓመት የብር ኢዮቤልዩ ክብረ በዓሉን በዛሬው ዕለት በይፋ ያበሰረ ሲሆን፤ በአሁኑ ወቅት የባንኩ የሃብት መጠን 83 ቢሊዮን ብር መድረሱን አስታውቋል። አጠቃላይ ካፒታሉ 9. 3 ቢሊዮን ብር፣ እንዲሁም 60 ቢሊዮን…
Rate this item
(0 votes)
*ኩባንያው በቅርቡ በ3 የአፍሪካ አገራት የዳታ ማዕከሎቹን ይከፍታል በሰባት የአፍሪካ አገራት የሚንቀሳቀሰው ራክሲዮ የዳታ ማዕከል ኩባንያ፣ በአዲስ አበባ አይሲቲ ፓርክ የገነባው ዓለም አቀፍ ደረጃውን የጠበቀ የዳታ ማዕከሉ በይፋ ሥራ መጀመሩን አበሰረ፡፡በዓይነቱ ልዩ መሆኑ የተነገረለት የራክሲዮ ኢትዮጵያ የዳታ ማዕከል፣ በይፋ ሥራ…
Rate this item
(0 votes)
ኢትዮጵያ ወደከፋና የለየለት የእርስበርስ ጦርነት እንዳትገባ፣ በአገሪቱ ሰላም ለማስፈን የሚቻልበትን መንገድ በማፈላለግ፣ ከከፋ አደጋ ትታደጋት ዘንድ ለአሜሪካ ጥሪ ቀረበ። ጥሪውን ለአሜሪካው ፕሬዚዳንት ያቀረቡት በአሜሪካ የሚገኙ የኢትዮ-አሜሪካን ሲቪል ማህበራት ናቸው።ማህበራቱ በአሁኑ ወቅት ደብዳቤውን ለፕሬዚዳንት ባይደን ለመፃፍ የተነሳሱበትን ምክንያት ሲያስረዱም፤ በአገሪቱ በአሁኑ…
Page 11 of 434