ዜና

Rate this item
(0 votes)
ብሔራዊ ባንክ የ3 ቢሊየን ብር ብድር ፈቅዷል በኮሮና ወረርሽኝ ሳቢያ ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል አገልግሎት መስጠት ያቋረጡት በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ የሚገኙ ሆቴሎች በየወሩ 35 ሚሊየን ዶላር ገቢ እያጡ መሆናቸው ተገለፀ፡፡ ይህንኑ በሆቴሎቹ ላይ የደረሰውን ኪሳራ አስመልክቶ ብሔራዊ ባንክ በ5…
Rate this item
(4 votes)
- በሽታው በአጭር ጊዜ ውስጥ የመዛመት ዕድል አለው ተብሏል - ሰሞኑን በበሽታው መያዛቸው ከተረጋገጠባቸው ሰዎች መካከል አብዛኞቹ ከማህበረሰቡ ውስጥ የተገኙ ናቸው - ለበሽታው ስርጭት ከፍተኛ ተጋላጭነት እንዳላቸው የሚጠረጠሩ ተቋማት ላይ አሰሳ እየተካሄደ ነው የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ በማህበረሰቡ ውስጥ ተሰራጭቷል የሚል…
Rate this item
(5 votes)
- የሰላምና የጤና ሚኒስቴር ዴኤታዎችን ጨምሮ በርካታ የመንግስት ባለስልጣናት አፋር ከትመዋል - የሰመራ ሎጊያ ፀጥታ ቢሮ ኃላፊ በቫይረሱ ተይዘዋል መባሉን የክልሉ ኮሚኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ አስተባብለዋል - ጫት ፍለጋ ድንበር ተሻግረው የሚገቡ የሱማሌና የጅቡቲ ዜጎች ተበራክተዋል የሶማሊያ፣ የጅቡቲና ኬኒያ አገራትን የሚያዋስኑት…
Rate this item
(2 votes)
 ከመስከረም 30 ቀን 2013 በኋላ በትግራይ ክልል የህወኃት ስልጣን እንደሚያበቃና “የጠባቂ መንግሥት” (Care taker Government) ሊቋቋም እንደሚችል የትግራይ ብልጽግና ፓርቲ መሪ አቶ ነብዩ ስሁል ሚካኤል ገለፁ፡፡የፓርቲው መሪ ትናንት በፌስቡክ ገጻቸው ባሰራጩት መረጃ፣ “ከመስከረም 30 በፊት በትግራይ የህወኃት የተናጠል ስልጣን ያበቃል”…
Rate this item
(2 votes)
 በተጐራባች ክልል የኮሮና ተጠቂዎች መበራከት ስጋት ፈጥሯል የኮሮና መከሰትን ተከትሎ ከማንም ቀድሞ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ያወጀው የትግራይ ክልላዊ መንግስት፣ በአሁኑ ወቅት ለወረርሽኙ ተገቢውን ትኩረት ሰጥቶ እየተንቀሳቀሰ አይደለም ከኮሮና ይልቅ ለምርጫና ስልጣን የበለጠ ትኩረት ሰጥቷል ሲል አረና ትግራይ ለዲሞክራሲና ሉአላዊነት ወቀሰ፡፡…
Rate this item
(1 Vote)
ከጥረት ኮርፖሬት ሀብት ምዝበራ ጋር ተያይዞ የሙስና ክስ የተመሰረተባቸው የቀድሞ የመንግሥት ከፍተኛ ባለሥልጣናት አቶ በረከት ስምዖንና አቶ ታደሰ ካሳ፤ የ6 ዓመትና የ8 ዓመት እስራት ተፈረደባቸው፡፡ ሁለቱ የቀድሞ ከፍተኛ የመንግሥት ባለሥልጣናት፣ የጥረት ኮርፖሬት የቦርድ አመራሮች በነበሩበት ጊዜ ተቋሙን በማያመች አኳኋን በመምራት፣…
Page 12 of 314