ዜና

Rate this item
(3 votes)
• 10ሺ ያህል ሰዎች ተፈናቅለዋል ተብሏል አለም ዓቀፉ የቀይ መስቀልና ቀይ ጨረቃ ማኅበር፤ የአርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳን ግድያ ተከትሎ በአዲስ አበባና ኦሮሚያ 40 ወረዳዎች በተፈጠሩ የከፉ ግጭቶች የደረሱ ጉዳቶችን ከትላንት በስቲያ ባወጣው ሪፖርት በዝርዝር አስታውቋል፡፡በአዲስ አበባና በ40 የኦሮሚያ ወረዳዎች በተከሰተው ግጭት፣…
Rate this item
(2 votes)
በኢትዮጵያ የአርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳን ግድያ ተከትሎ በተከሰተው ሁከትና ግርግር ሳቢያ የኢንተርኔት አገልግሎት መዘጋቱ በየቀኑ ሃገሪቱን ከ4 ሚሊዮን ዶላር በላይ ገቢ እያሳጣት መሆኑን ያስታወቀው ዓለማቀፉ የኢንተርኔት ክትትል ቡድን ‹‹ኔት ብሎክ››፤ ዜጎች ስለ አንገብጋቢው የኮሮና ወረርሺኝ ተገቢውን መረጃ እንዳያገኙም ገድቧቸዋል ብሏል -…
Rate this item
(1 Vote)
• በሻሸመኔ 19 ምዕመናን መገደላቸውና ቤተ ክርስትያን መቃጠሉ ተጠቁሟል የአርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳ ግድያን ተከትሎ፤ በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች በተፈጠሩ ሁከቶች በቤተ ክርስቲያኒቱና ምዕመኖቿ ላይ የደረሱ ጉዳቶችን የሚያጠና ኮሚቴ ማቋቋሟ ታውቋል፡፡ከዓመት በፊት በቅዱስ ሲኖዶስ የተቋቋመው የቤተ ክርስቲያኒቱን የሰላምና የእርቅ ኮሚቴን ጨምሮ…
Rate this item
(2 votes)
በአሁኑ ወቅት በመካከለኛና ምስራቅ ኢትዮጵያ የተለያዩ አካባቢዎች በግጭት፣ በኮሮና ወረርሽኝ፣ በድርቅ፣ በእህል ዋጋ መጨመርና በበረሀ አንበጣ ጥቃት የተነሳ የምግብ እጥረት መከሰቱን የዓለም ምግብ ፕሮግራም ከሰሞኑ ባወጣው ሪፖርት አስታውቋል፡፡በተለይ በሰሜንና በመካከለኛ አማራ ክልል በዋነኝነት ዋግኸምራ አካባቢ እንዲሁም በኦሮሚያ ክልል ምስራቅና ምዕራብ…
Rate this item
(5 votes)
“የአርቲስት ሃጫሉ አስከሬን የመለስነው መንገድ ስለተዘጋ ነው ከአስከሬን ሽኝቱ ጋርበተያያዘ የተተኮሰ ጥይትም ሆነ የሞተ ሰው የለም” - አቶ ጃዋር መሐመድ የአርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሣን ግድያ ተከትሎ በአዲስ አበባ እና በኦሮሚያ ሁከትና ግርግር እንዲፈጠር በዚህም የሰው ህይወት እንዲያልፍና ንብረት እንዲወድም አድርገዋል በሚል…
Rate this item
(2 votes)
• 10 የዓለም አገራት በኮሮና ሳቢያ ለከፋ ረሃብ ይጋለጣሉ • መንግስታት የረሃብ አደጋን ለመቆጣጠር አፋጣኝ እርምጃን መውሰድ አለባቸው የኮሮና ወረርሽኝ ባስከተለው ቀውስ ሣቢያ በዓለማችን የከፋ ረሃብ እንደሚከሰት የጠቆመው ኦክስፋም፤ ኢትዮጵያን ጨምሮ ሌሎች 10 አገራት በከፋ ረሃብ ምክንያት ለአደጋ እንደሚጋለጡ አስታውቋል፡፡ድርጅቱ…
Page 13 of 323