ዜና

Rate this item
(2 votes)
ድርጅቶቹ ገቢ ለማግኘት በንግድና ኢንቨስትመንት መሰማራት ይችላሉ በአሁኑ ወቅት 2618 አዲስና ነባር የበጐ አድራጐትና ማህበራት ድርጅቶችን መመዝገቡን ያስታወቀው የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ኤጀንሲ፤ አብዛኞቹ ድርጅቶች በዲሞክራሲና ሰብአዊ መብት ላይ የሚሰሩ ናቸው ብሏል፡፡ በኤጀንሲው የመረጃ ቋት ውስጥ አስቀድሞ 3512 ድርጅቶች ተመዝግበው እንደሚገኙ…
Rate this item
(3 votes)
በቀጣዮቹ ወራት የእንቁላልና የዶሮ ዋጋ ሊያሻቅብ ይችላል ተብሏል የኮሮና ወረርሽኝ ባስከተለው ቀውስ ሳቢያ የዶሮ እርባታ ስራ ባለፉት 6 ወራት ብቻ ከ123 ሚሊዮን ብር በላይ ኪሳራ ደርሶበታል ተብሏል::የኢትዮጵያ ዶሮ አርቢዎችና አቅራቢዎች ማህበር ትናንት ለጋዜጠኞች በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ዘርፉ ወረርሽኙ ባስከተለባቸው ቀውስ…
Rate this item
(1 Vote)
 ባለፉት ሁለት ዓመታት ኢትዮጵያ በተለያዩ ምክንያቶች ለ36 ቀናት ያህል ኢንተርኔት በማቋረጧ ሳቢያ ከ130 ሚሊዮን ዶላር በላይ ገቢ ማጣቷን የምስራቅና ደቡባዊ አፍሪካ ዓለም አቀፍ የመረጃ ቴክኖሎጂ ፖሊሲ ትብብር የተሰኘው ተቋም አመለከተ፡፡ ተቋሙ ባወጣው የጥናት ውጤት፤ ኢትዮጵያ ለ36 ቀናት ያህል ኢንተርኔትን በማቋረጧና…
Rate this item
(0 votes)
"ከቦታችን ተነቅለን ስንመጣ የተገባልን ቃል አልተፈፀመም በሰሜን ጐንደር ዞን የአበርጊና ቀበሌ የግጪ ጐጥ ነዋሪ የነበሩት አርሶ አደሮች፣ በረሃብ ማለቃችን ነው በማለት መንግስት ይድረስልን ሲሉ ጥሪ አቀረቡ፡፡ አርሶ አደሮቹ ግጪ በሚባለው ቦታ ከልጅነት እስከ እውቀት ትርፍ በማምረትና ለማዕከላዊ ገበያ ምርት በማምረት…
Rate this item
(0 votes)
- በኦሮሚያ የተከሰተው ሁከት ለቫይረሱ በከፍተኛ ሁኔታ መጨመር አስተዋጽኦ አድርጓል ተብሏል - በግብር መክፈያ ቦታዎች የሚታየው መጨናነቅ ስርጭቱን እንዲያባብሰው ተሰግቷል - በሁለት ቀን ብቻ ከ1ሺ በላይ ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ተረጋግጧል የኮሮና ወረርሽኝ ሥርጭት ከቀን ወደ ቀን በከፍተኛ ሁኔታ እየጨመረ የመጣ…
Rate this item
(0 votes)
በደባርቅ ዩኒቨርስቲ 21ሺህ ችግኝ ሲተከል፤700 ሰው ተሳትፏል የዘንድሮውን የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር ምክንያት በማድረግ በአማራ ክልል በሚገኙ አስር የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች የችግኝ ተከላ እየተካሄደ ነው፡፡ የችግኝ ተከላው ሰኔ 9 ቀን 2012 ዓ.ም በደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ፣በጮቄ ተራራ የተጀመረ ሲሆን በዚህ መርሃ ግብር…