ዜና

Rate this item
(4 votes)
 - መንግስት አፋጣኝ እርምጃዎችን እንዲወስድ አሳስቧል - የግድያ ማስፈራሪያ እየተሰነዘረባቸው ነው ብሏል የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን “አፋጣኝ ምላሽ የሚሹ የሰብአዊ መብት ጉዳዮች” በሚል ትናንት አርብ ረፋድ ላይ ባወጣው አስቸኳይ መግለጫ፣ በኦሮሚያ በተፈጠረው ሁከት ጉዳት የደረሰባቸው አሁንም ስጋት ውስጥ መሆናቸውን ጠቁሞ፤…
Rate this item
(0 votes)
የፀጥታ አካላት አደረጃጀትም ሊፈተሽ ይገባል ብሏል የአርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳ ግድያን ተከትሎ፣ በኦሮሚያ አካባቢያዎች የተፈጠረውን ሁከትና ግርግር አስመልክቶ የምልከታ ሪፖርት ያወጣው የህዝብ እምባ ጠባቂ ተቋም፤በሀገሪቱ ለደም አፋሳሽ ግጭቶች እየዳረጉ ያሉ የፖለቲካ ክርክሮች ከእንግዲህ ያለፈ ትርክትንና ዘርን መሠረት ያደረጉ እንዳይሆኑ የሚከለክል ህግ…
Rate this item
(1 Vote)
40 ኢትዮጵያውያን በጥይት ተደብድበው ተገድለዋል በየመን በሚገኙ ስደተኛ ኢትዮጵያውያን #ኮሮና ሊኖርባቸው ይችላል; በሚል በሁቲ አማፂያን የግድያና የማሳደድ ጥቃት እንደተፈፀመባቸው አምነስቲ ኢንተርናሽናል ከሰሞኑ ይፋ ባደረገው የምርመራ ሪፖርቱ አስረድቷል፡፡ አማፂያኑ በሺዎች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች ተጠልለውበት የነበረውን አል ጋር የሚባል ሥፍራ ከበው የሃይል…
Rate this item
(2 votes)
የምግብ ሸቀጦች የምግብ ሸቀጦች ዋጋ ከጊዜ ወደ ጊዜ በከፍተኛ መጠን እየጨመረ መምጣቱን የማዕከላዊ ስታትስቲክስ ባለሥልጣን ይፋ ባደረገው የሐምሌ ወር አሃዛዊ ሪፖርቱ አመልክቷል፡፡ በሀገሪቱ የሸቀጦች የግብይት ሰንሰለቱ በደላሎች መያዙና የብር የመግዛት አቅም መዳከም የምግብ ሸቀጦች ዋጋ እየናረ ለመምጣቱ በምክንያትነት ተጠቅሰዋል፡፡ ባለፉት…
Rate this item
(1 Vote)
- ክራይሲስ ግሩፕ ፌደራል መንግስትና ህወኃት እንዲታረቁ ይፈልጋል - ለደቡብ አፍሪካው ፕሬዚዳንት ጥያቄ አቅርቧል የወቅቱ የአፍሪካ ህብረት ሊቀመንበር የሆኑት የደቡብ አፍሪካ ፕሬዚዳንት ሲሪል ራማፎሳ፤ የኢትዮጵያ የፌደራል መንግስትንና የትግራይ ክልላዊ መንግስትን እንዲያስታርቁ አለማቀፉ የግጭት ትንተና ቡድን (ክራይሲስ ግሩፕ) ጠየቀ፡፡ ቡድኑ ከትናንት…
Rate this item
(6 votes)
በአፋር አሳይታ 1ሺህ ሰዎች በጐርፍ ተከበው ሰንብተዋል የክረምቱን ማየል ተከትሎ በተያዘው የነሐሴ ወር ከወትሮው ከፍ ያለ የጐርፍ አደጋ ሊከሰት እንደሚችል የተገለፀ ሲሆን፤ የብሔራዊ አደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን በበኩሉ፤ እስከ 2 ሚሊዮን የሚደርሱ ዜጐች በጐርፍና ተያያዥ ችግሮች ሊጐዳ ይችላሉ ብሏል፡፡ የዘንድሮ…