ዜና

Rate this item
(0 votes)
 በህገ መንግስቱ ትርጓሜ ላይ በህግ ባለሙያዎችና ህገመንግስቱን ባረቀቁ ግለሰቦች የተካሄደው ውይይትና የቀረበው ሙያዊ ትንተና ህገመንግስታዊነትና ህገመንግስታዊ ዲሞክራሲን የሚያጠናክር መሆኑን ለአዲስ አድማስ አስተያየታቸውን የሰጡ ምሁራን ገለፁ፡፡ ለህዝብ በቀጥታ የቴሌቪዥን ሥርጭት በተላለፈ የሶስት ቀናት የውይይት መድረክ፣ ምርጫ በማራዘምና የመንግስት ስርአቱን በማስቀጠል ጉዳይ…
Rate this item
(1 Vote)
 የቀድሞው የኢትዮጵያ አየር ወለድ ሠራዊት አባላት፤ ከኮሮና ወረርሽኝ መከሰት ጋር በተያያዘ ሊያጋጥም የሚችለውን የደም ዕጥረት ታሳቢ በማድረግ፣ በነገው ዕለት የደም መስጠት መርሐ ግብር እንደሚያካሂዱ ተገለፀ፡፡ የማሕበሩ ስራ አስፈጻሚ አባላት በተለይ ለአዲስ አድማስ ጋዜጣ ገለጹ። "ትናንት በጦር ግንባር፤ ዛሬ በሕዝባችንን መሐል…
Rate this item
(3 votes)
በአገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች በሚንቀሳቀሱ የታጠቁ ሀይሎችና የመንግሥት የፀጥታ አካላት መካከል በሚከሰቱ ግጭቶች ምክንያት አስከፊ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች እየተፈፀሙ መሆኑ እንዳሳሰበው የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባኤ (ኢሠመጉ) አስታወቀ፡፡ ተቋሙ ባካሄደው ማጣራት በኦሮሚያ፣ በአማራ፣ በደቡብና ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልሎች የሚንቀሳቀሱ የታጠቁ ሀይሎች በዜጎች ላይ…
Rate this item
(16 votes)
የኢዴፓ አመራርና አንጋፋው ፖለቲከኛ አቶ ልደቱ አያሌው፤ የኮቪድ ወረርሽኝ ከተጋታ በኋላ በኢትዮጵያ እንደሚካሄድ በሚጠበቀው 6ኛው አገራዊ ምርጫ ብልጽግና ፓርቲ የማሸነፍ እድል እንደሌለው ባዘጋጁት የቅድመ ምርጫ ውጤት ግምትና ትንተና ሰነድ ላይ ጠቁመዋል፡፡ ከመስከረም 30 ቀን 2013 ዓ.ም በኋላ የሚፈጠረውን የሥልጣን ክፍተት…
Rate this item
(5 votes)
የፌደራሊስት ሃይሎች ጥምረት፤ ምርጫው መራዘሙ ተገቢ ነው ብሏል በዘንድሮ አመት ምርጫ ማካሄድ የሞት ሽረት ጉዳይ መሆኑን ህወኃት በድጋሚ የገለፀ ሲሆን፤ በህወኃት አስተባባሪነት የተመሠረተው የፌደራሊስት ሃይሎች ጥምረት በበኩሉ፤ ምርጫው መራዘሙን እንደሚደግፍ አስታውቋል፡፡ ከሰሞኑ የህወኃት ሊቀ መንበር ዶ/ር ደብረ ፂዮን ገ/ሚካኤል ለመገናኛ…
Rate this item
(6 votes)
 በፖለቲካ ፓርቲዎች መካከል እየታየ ያለው አለመግባባትና የቃላት ጦርነት ተጨማሪ ሀገራዊ ቀውስ ከማስከተሉ በፊት በአጭሩ እንዲገታ የቤተ ክርስቲያኒቱ ቅዱስ ሲኖዶስ ጥሪ አቀረበ፡፡ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ከግንቦት 4 እስከ 6 ቀን 2012 ዓ.ም ለ3 ቀናት ያካሄደውን መደበኛ ጉባኤው…