ዜና

Rate this item
(1 Vote)
 • የህንጻውን ዲዛይን አስተዋውቋል፤ የስምና የንግድ ምልክት ለውጥም አድርጓል • ስሙን ከ “ደቡብ ግሎባል ባንክ” ወደ “ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ” ለውጧል • ባንኩ ጠቅላላ ሃብቱን በሦስት ዓመት ውስጥ 50 ቢ. ለማድረስ አቅዷልደቡብ ግሎባል ባንክ የዋና መ/ቤት ህንጻ ዲዛይኑን ያስተዋወቀ ሲሆን፤ በቅርቡ…
Rate this item
(0 votes)
ኤግል ኮሌጅ በመጀመሪያ ድግሪ መርሃግብር ያስተማራቸውን 405 ተማሪዎች፣ በትላንትናው ዕለት ቅዳሜ ከጠዋቱ 2፡00 እስከ 5፡30 በኦሮሚያ ባህል አዳራሽ አስመረቀ፡፡ከማኔጅመንት የትምህርት ክፍል የላቀ ውጤት በማስመዝገብ የዋንጫ አሸናፊ የሆነው ተመራቂ ዮናስ ገ/አማኑኤል፤ በትጋት የሰራና የደከመ ተማሪ ሁሌ ለላቀ ውጤት እንደሚበቃ ተናግሯል፡፡ ቂሊንጦ…
Rate this item
(4 votes)
 - በአንድ አመት ጊዜ ውስጥ ብቻ በነዳጅ ዋጋ ላይ 55 በመቶ ጭማሪ ተደርጓል - የነዳጅ ዋጋ ጭማሪው በኑሮ ውድነቱ ላይ ቤንዚን ማርከፍከፍ ነው ተብሏል - በየእለቱ 2.5 ሚሊ. ሊትር ቤንዚንና 8 ሚሊ. ሊትር ናፍጣ ጥቅም ላይ ይውላል የንግድና ቀጣናዊ ትስስር…
Rate this item
(2 votes)
በትግራይ ክልል ውስጥ ከጳጉሜ 2 ሊካሄድ ታስቦ የነበረው ሰላማዊ ሰልፍ መታገዱ ተገለጸ፡፡በክልሉ ስርነቀል ለውጥ ለማምጣት ያለመ ነው የተባለው ይኸው ሰላማዊ ሰልፍ፤ በውናት፣ ሳልሳይ ወያነና ባይቶና ትግራይ ፓርቲ አማካኝነት መጠራቱ የተነገረ ሲሆን ሰላማዊ ሰልፉ በአዲሱ የመቀሌ ከተማ አስተዳደር መታገዱ ታውቋል፡፡የከተማ አስተዳደሩ…
Rate this item
(0 votes)
የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር በጉዳዩ ላይ ያለው ነገር የለም በደቡብ አፍሪካም ዋና ከተማ ጆሃንስበርግ ውስጥ በሚገኝ ባለ 5 ፎቅ ህነፃ ላይ በደረሰ የእሳት አደጋ ከሞቱት 75 ሰዎች መካከል ኢትዮጵያውያም እንደሚገኙበት ምንጮች ለአዲስ አድማድስ ጠቆሙ።በመሃል ከተማዋ የንግድ ሰፈር ተብሎ በሚጠራው አካባቢ በሚገኝ…
Rate this item
(1 Vote)
አገሪቱ ከሶስት ወራት በፊት ከመስከረም ወር ጀምሮ የአማርኛ ቋንቋንና የስዋህሊ ቋንቋዎችን በሞስኮ በሚገኙ አራት ትምህርት ቤቶች ማስተማር እንደምትጀምር ማስታወቋ የሚታወስ ሲሆን በዚሁ መሰረትም ከመጪው ሰኞ ጀምሮ የአማርኛ ቋንቋና የሰዋህሊ ቋንቋዎች ሞስኮ ውስጥ በሚገኙ ት/ቤቶች ማስተማር እንደሚጀመር የሞስኮ ትምርትና ሳይንስ ክፍል…