ዜና

Rate this item
(1 Vote)
“የዜጐች መብት በፖለቲካ ግርዶሽና ፍጆታ መጣስ የለበትም” እጣ የወጣባቸው የኮዬ ፈጬ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ለባለእድለኞች ያለምንም ቅድመ ሁኔታ እንዲሰጡ የጠየቀው የኢትዮጵያ ሶሻል ዲሞክራቲክ ፓርቲ (ኢሶዴፓ) ቤቱን ዕጣ ለደረሳቸው ዜጐች አለማስተላለፍ የህግ ጥሰትን ያስከትላል ብሏል፡፡ የአዲስ አበባና ኦሮሚያ ድንበር ሳይካለል ቤቶቹ…
Rate this item
(1 Vote)
100 ሚ. ብር ተመድቧል በሶማሌ ጅግጅጋ ከተማ ባለፈው ዓመት ሐምሌ 28 ቀን 2010 ዓ.ም በተፈጠረው ግጭት ቤት ንብረታቸው የወደመባቸውን ዜጐች፣ በ100 ሚሊዮን ብር ሊያቋቁም መሆኑን የክልሉ መንግስት አስታውቋል፡፡ በግጭቱ ከ4ሺህ በላይ ዜጐች መኖሪያ ቤታቸው መውደሙንና የንግድ ተቋማትና የሸቀጣሸቀጥ መደብሮቻቸውም ከጥቅም…
Rate this item
(10 votes)
 በ7 ቀን ውስጥ ቤት እንዲያፈርሱ ማስጠንቀቂያ ተሰጥቷቸዋል የሱሉልታ ከተማ አስተዳደር በርካታ ቤቶችን ህገ ወጥ ናቸው በሚል ለማፍረስ የ7 ቀናት ማስጠንቀቂያ የሰጠ ሲሆን ነዋሪዎች ጠቅላይ ሚኒስትሩ እንዲታደጓቸው ተማፅነዋል፡፡ የከተማው አስተዳደር እንዲፈርሱ ውሣኔ ባሳለፈባቸው መኖሪያ ቤቶች በር ላይ በቀይ ቀለም የኤክስ ምልክት…
Rate this item
(5 votes)
 “የዘር ፖለቲካ በህግ መታገድ አለበት” - አቶ እንዳርጋቸው ፅጌ ከ11 ወራት በፊት በሀገሪቱ የተፈጠረውና በዜጐች ትልቅ ተስፋ የተጣለበት የለውጥ ሂደት በአክራሪና ጽንፈኛ የፖለቲካ ሃይሎች የመክሸፍ ስጋት እንደተጋረጠበት “አርበኞች ግንቦት 7” አስታወቀ፡፡ “ለዘላቂው የሚበጀንን ለዘብተኛውን መንገድ ትተን፣ ዋልታ ለረገጡ አጥፊ ጽንፈኞች…
Rate this item
(6 votes)
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለ4 ወራት ብቻ የተጠቀሙበት ቦይንግ 737 ማክስ 8 ዘመናዊ አውሮፕላን ከአየር መውደቁንና 157 ሠዎች መሞታቸውን ተከትሎ በርካታ የአውሮፕላኑን ሞዴል የሚጠቀሙ የዓለም ሀገራት አውሮፕላኑን ከአገልግሎት ያገዱ ሲሆን፤ እያጋጠማቸው ላለው ኪሣራም ካሣ እየጠየቁ ነው፡፡ ባለፈው እሁድ በደብረ ዘይት ሰማይ…
Rate this item
(0 votes)
 “ተፈናቃይና የእርዳታ አቅርቦት አልተገናኙም” ከባለፈው ዓመት መጋቢት 25 ቀን ጀምሮ በተቀሰቀሰ ግጭት ከምዕራብ ጉጂ ዞን የተፈናቀሉ 178ሺህ 977 ሰዎች አሁንም አስቸኳይ እርዳታ እንደሚያስፈልጋቸው የጌዲኦ ዞን አደጋ ስራ አመራር ጽ/ቤት አስታወቀ፡፡ በገደብ፣ ኮቸሬ፣ ይርጋጨፌ፣ ወናጐ ወረዳዎችና በዲላ ከተማ አስተዳደር በሸራ ቤት…