ዜና

Rate this item
(3 votes)
እጣ የወጣባቸው የኮዬ ፈጬ ቤቶች ለባለ እድለኞች እንዳይተለለፉ ክልሉ አገደጠ/ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ በሃገሪቱ ከሚገኙ ሁሉም የግል ሚዲያ ተቋማት የስራ ኃላፊዎችና ዋና አዘጋጆች እንዲሁም ጋዜጠኞች ጋር ለመጀመሪያ ጊዜ በነገው ዕለት በአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን አዳራሽ ይወያያሉ፡፡ ሁሉም የግል የሚዲያ ተቋማት ኃላፊዎችና…
Rate this item
(2 votes)
ላለፉት 20 ዓመታት ገደማ “አዲስ አድማስ” ጋዜጣን ሲያሳትም የቆየው የ“አድማስ አድቨርታይዚንግ” ዋና ሥራ አስኪያጅ ላይ ፍ/ቤት የሰጠውን ፍርድ የተከሳሽ ጠበቃ “ህጋዊውን ሥርዓት የጣሰ ነው” ሲሉ ተቃወሙ፡፡ ከትላንት በስቲያ፣ የ2005-6 ዓ.ም የሽያጭ ሂሳብ የተሟላ አይደለም በማለት ፍ/ቤት በአድማስ አድቨርታይዚንግ ስራ አስኪያጅ…
Rate this item
(4 votes)
እጣ የወጣባቸው የኮዬ ፈጬ ቤቶች ለባለ እድለኞች እንዳይተለለፉ ክልሉ አገደ የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የወሰን ጥያቄ በተነሳባቸው የኮዬ ጨፌ አካባቢ የተገነቡና እጣ የወጣባቸው ቤቶች ባለ ዕድለኞች የማስተላለፍ ሂደት እንዳይተገበር ያሳሰበ ሲሆን የቤቶቹ ጉዳይ በክልሉ የተቃውሞ ሰልፎች እንዲደረጉ ምክንያት ሆኗል፡፡ በአዲስ አበባ…
Rate this item
(0 votes)
አወዛጋቢ እየሆነ በመጣው የአዲስ አበባ ጉዳይ ላይ “ስለ አዲስ አበባ ምን እናድርግ?” በሚል አጀንዳ ነገ ከቀኑ 8 ሰዓት ጀምሮ በአዲስ አበባ ባልደራስ የስብሰባ አዳራሽ ውይይት ይካሄል፡፡ በዚህ የውይይት መድረክ ለይ ጋዜጠኛና አክቲቪስት እስክንድር ነጋ፣ ስለ አዲስ አበባ ታሪካዊ ዳራና ወቅታዊ…
Rate this item
(1 Vote)
ሰላም - ዲሞክራሲ - ብልፅግና - አገራዊ አንድነት - ፍትህ - አገራዊ ክብርለኢትዮጵያ ዳግም እድገት፣ ብልፅግናና አንድነት ምሰሶዎች ናቸው የተባሉ ስድስት የትኩረት አቅጣጫዎች መለየታቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ይፋ ያደረገው መረጃ አመልክቷል፡፡ በሚቀጥሉት አመታት ሃገሪቱ የምትገነባባቸው ስድስት ምሰሶዎች ብሎ መንግስት ያስቀመጠው…
Rate this item
(1 Vote)
የቀድሞ የመላ ኢትዮጵያውያን አንድነት ድርጅት (መኢአድ) ፕሬዚዳንት አቶ ማሙሸት አማረን ጨምሮ በተለያዩ አለመግባባቶች ከፓርቲው ወጥተው የነበሩ አመራሮች እርቅ ፈፅመው ወደ ፓርቲው ሊመለሱ መሆኑን ምንጮች ጠቁመዋል፡፡ ለረጅም ጊዜያት እርቅና ድርድር ሲካሄድ መቆየቱን ለአዲስ አድማስ የጠቆሙት ምንጮች፤ በአሁኑ ወቅት ከእነ አቶ ማሙሸት…