ዜና

Rate this item
(0 votes)
”በኢትዮጵያ የድህረ-ምርት ብክነቱ ወደ 25 ሚ. ገደማ ህዝብ የሚመግብ ነው“ባለፈው ማክሰኞ መስከረም 8 ቀን 2016 ዓ.ም እዚህ አዲስ አበባ በአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን አዳራሽ የተከፈተው አራተኛው የመላው አፍሪካ ድህረ-ምርት ኮንግረስና ኤግዚቢሽን፣ ”ዘላቂ የድህረ-ምርት አመራር፡ የአፍሪካን የእርስ በእርስ የግብርና ንግድ ማሳደግና የምግብና…
Rate this item
(0 votes)
የኢትዮጵያ አርታኢያን ማህበር (Editors Guild of Ethiopia) “የጋዜጠኞች የአኗኗር ሁኔታ በኢትዮጵያ፡ በዋናነት የጋዜጠኞች የተሻለ ክፍያ ወደሚያስገኙ ስራዎች መፍሰስ” በሚል ርዕስ ሳምንታዊ የቁርስ ላይ ውይይቱን ከትላንት በስቲያ ሐሙስ ጠዋት በሂልተን ሆቴል አካሄደ።በውይይቱ ላይ በእንግድነት የታደሙት የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የቦርድ አባል…
Rate this item
(2 votes)
 - በክልሉ ከነሐሴ ጀምሮ የተወሰደው ኢንተርኔትን የማቋረጥ እርምጃ ዓለም አቀፍ ህግን የጣሰ ነው ተብሏል - ባለፈው ዓመት ብቻ መንግስት በአገሪቱ ለ3 ጊዜያት ያህል ኢንተርኔት ማቋረጡም ተጠቁሟል፡፡ ከ105 አገራት የተውጣጡ ከ300 በላይ የሰብአዊ መብት ተሟጋች ድርጅቶች፣ መንግስት በአማራ ክልል ላይ የጣለውን…
Rate this item
(0 votes)
“ከፍተኛ ሙቀት፣ ድርቅና የጎርፍ አደጋ ዋነኛ ስጋቶቿ ናቸው” አዲስ አበባ ከተማ ከፍተኛ የተፈጥሮ አደጋ ስጋት ያጠላባት ከተማ እንደሆነች ሰሞኑን ይፋ የተደረገ አንድ የጥናት ሪፖርት አመለከተ፡፡ ከፍተኛ ሙቀት፣ ድርቅና የጎርፍ አደጋ ዋነኛ የከተማዋ ስጋቶ ናቸው ተብሏል፡፡የውድ ዌል ክላይሜት ሪሰርች ሴንተርና የቱፍት…
Rate this item
(0 votes)
 የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ጋዜጣዊ መግለጫ መስከረም 4 ቀን 2016ዓ.ም. የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ)፤ የማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ መብቶችን ሁኔታ የተመለከተ ዓመታዊ ባለ 29 ገጽ ሪፖርት ዛሬ ይፋ አድርጓል፡፡ ይህ ለመጀመሪያ ጊዜ የተዘጋጀው የዘርፍ ሪፖርት፣ ኢሰመኮ ሐምሌ 5 ቀን 2015…
Rate this item
(0 votes)
የኢትዮጵያ አርታኢያን ማኀበር (Editors Guild of Ethiopia) 6ኛ ዙር የቁርስ ላይ የውይይት መርሐግብሩን ዛሬ መስከረም 3 ቀን 2016 ዓ.ም በሒልተን ሆቴል አካኺዷል።የዕለቱ የውይይት መርሐግብር ያተኮረው “ሰብዓዊ መብቶች እና መገናኛ ብዙሃን፤ በሰብዓዊ መብት ጥበቃ ጉዳይ የአርታኢው ሚና (Media and Human Rights:…