ዜና

Rate this item
(7 votes)
“የዜጎች መኖሪያ ቤት መፍረሱ፣ በሰብአዊነት ላይ የተፈፀመ ወንጀል ነው” - ተመድ“መንግስት ዜግነታችንን የካደ ግፍ ፈጽሞብናል” - ቤታቸው የፈረሰባቸው ዜጎችበአዲስ አበባ ዙሪያ ኦሮሚያ ልዩ ዞን፣ ለገጣፎ ከተማ፣ የዜጐች መኖሪያ ቤት መፍረሱ በእጅጉ እንዳሳሰበው የገለፀው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት፤ ጉዳዩን በትኩረት እንደሚመረምር አስታውቋል፡፡…
Rate this item
(1 Vote)
ከ20 ዓመታት በኋላ ዳግም ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት የጀመሩት ኢትዮጵያና ኤርትራ በወደብ አጠቃቀም፣ የጋራ የንግድ ቀጠና በመመስረትና በሌሎች ዘላቂ ግንኙነቶቻቸው ላይ የመጨረሻውን ስምምነት ሊፈራረሙ መሆኑን በኤርትራ የኢትዮጵያ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን አስታውቀዋል፡፡ የሁለቱ አገራት መሪዎች በዝርዝር የሃገራቱ ግንኙነት ጉዳዮች ላይ ውይይት ሲያደርጉ መሰንበታቸውን…
Rate this item
(3 votes)
በመጪው ወር ይከናወናል የተባለው ሃገር አቀፍ የህዝብና ቤቶች ቆጠራ መርሃ ግብር እንዲራዘም የአማራ ብሔራዊ ንቅናቀ (አብን) የጠየቀ ሲሆን የ1999 ዓ.ም ቆጠራ ውጤትም ከወዲሁ እንዲሠረዝ ጠይቋል፡፡ በ1998/99 ዓ.ም በተደረገው የህዝብና ቤቶች ቆጠራ 2.5 ሚሊዮን የአማራ ህዝብን ጨምሮ የአዲስ አበባ፣ የጉራጌና የቅማንት…
Rate this item
(1 Vote)
- በ5 አመቱ የኢጣሊያ ወረራ ከ1 ሚሊዮን በላይ ኢትዮጵያውያን በግፍ ተጨፍጭፈዋል- የቫቲካን መንግስት የኢትዮጵያን ህዝብ በይፋ ይቅርታ ሊጠይቅ ይገባል ተብሏል- ጠቅላይ ሚ/ር ዐብይ አህመድ በካሳ ጥያቄው ላይ ጫና እንዲያሳድሩ ተጠይቋልከ82 ዓመታት በፊት ኢትዮጵያ በወራሪው የኢጣሊያን መንግስት በተፈፀመባት ወረራ በግፍ ለተሰውት…
Rate this item
(2 votes)
ባለፉት ሶስት ሣምንታት በማዕከላዊ ጐንደር ተፈጥሮ በነበረ ግጭትና አለመረጋጋት ከ45ሺህ በላይ ዜጐች መፈናቀላቸውን የተባበሩት መንግስታት የሰብአዊ ድጋፍ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ያስታወቀ ሲሆን፤ ተፈናቃዮች አስቸኳይ የምግብ እርዳታ እንደሚያስፈልጋቸው አስንዝቧል፡፡ እነዚህ የተፈናቀሉትን ከ45ሺህ በላይ ዜጐች ድጋፍ ለማድረግ የክልሉ መንግስት 35 ሚሊዮን ብር መድቦ…
Rate this item
(10 votes)
“አገሪቱ አይታ በማታውቀው የዲሞክራሲ ለውጥ ውስጥ ገብታለች” ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ኢትዮጵያን በጠቅላይ ሚኒስትርነት መምራት ከጀመሩበት ሚያዚያ 2010 ዓ.ም ወዲህ ሃገሪቱ የዲሞክራሲ መሻሻሎችን እንዳሳየች ያስታወቀው ፍሪደም ሐውስ፤ አሁንም ዲሞክራሲውን እውነተኛ ለማድረግና ነፃ ህዝብ ለመፍጠር ሃገሪቱ ብዙ ሥራዎች ይቀራታል ብሏል፡፡ የዓለም…