ዜና

Rate this item
(8 votes)
የአዲስ አበባ የቤቶች ልማት የቁጠባ ፕሮግራም መንግስታዊ በሆነው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ብቻ እንዲከናወን መደረጉ በግል ባንኮች ላይ ከፍተኛ ኪሣራ እያስከተለ እንደሆነና በአጭር ጊዜ የግል ባንክ ዘርፉን ህልውና አደጋ ላይ እንደሚጥል የባንክ ባለሙያዎች ለአዲስ አድማስ ገለፁ፡፡ እስካሁን ከ750ሺህ በላይ ግለሰቦች የቤቶች…
Rate this item
(9 votes)
ምርመራው እየተጠናቀቀ ነው ብሎ እንደሚያምን ፍ/ቤቱ ገልጿል የገቢዎችና ጉምሩክ መስሪያ ቤትን በሚኒስትር ማዕረግ የሚመሩ ዳሬክተርና ምክትላቸውን ጨምሮ በርካታ ስራ አስኪያጆችና የስራ ኃላፊዎች በተጠርጣሪነት የታሰሩበት የሙስና ምርመራ በዚህ ሳምንት እንደገና እንዲራዘም ፍ/ቤት ፈቅዷል፡፡ ቢሆንም ምርመራው መቋጫ እንዲኖረው ማሳሰቢያ አዘል ትዕዛዝ ሰጥቷል፡፡…
Rate this item
(9 votes)
ዜጐች ራሣቸው ሊሠሩት በሚገባው የቤቶች ልማት ፕሮግራም ውስጥ መንግስት መግባቱ ተገቢ አለመሆኑን የተናገሩ ተቃዋሚ ፓርቲዎች፤ ከአገሪቱ አቅም አንፃር ፕሮግራሙ በተባለው ጊዜ ውስጥ ተፈፃሚ ይሆናል የሚል እምነት እንደሌላቸውም ገለፁ፡፡ የባንክ ባለሙያ የሆኑት የኢዴፓ ሊቀመንበር አቶ ሙሼ ሠሙ፤ ማንኛውም ዜጋ ቤት ማግኘት…
Rate this item
(10 votes)
ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታው ተጠናቆ በሙሉ አቅሙ ስራ ሲጀምር ለመቶ አመታት በየቀኑ 2 ሚሊዮን ዩሮ ከኤሌክትሪክ ሽያጭ እንደሚያስገባ ተገለፀ፡፡ ገቢው የኢትዮጵያዊያንን ህይወትና ኢኮኖሚ መልክ ይቀይራልም ተብሏል፡፡ ትላንት በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ላይ ማንዴላ የስብሰባ አዳራሽ በተካሄደው ሲምፖዚየም ላይ በቀረበው ጥናት፤…
Rate this item
(7 votes)
በደቡብ አፍሪካ ተካሂዶ በነበረው የ2010 የአለም ዋንጫ ወደ ደቡብ አፍሪካ መግባት የሚያስችል የ10ሺህ ሰዎችን ቪዛ ልሰጣችሁ እችላለሁ በሚል 1200 ከሚደርሱ ዜጉች ከ25-37ሺህ ብር በነፍስ ወከፍ በመቀበል አጭበርብረዋል ባላቸው የአስካሉካን ትሬዲንግ ባለቤት አቶ ግርማዬ ገ/ሚካኤል ላይ ፍርድ ቤት የ6 አመት ከ6…
Rate this item
(1 Vote)
የካሣ ክፍያው በዝግ ሂሣብ ተቀምጧል በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 9 በተለምዶ ሰንጋተራ ተብሎ በሚታወቀው ቦታ ለልማት ተነሺ ናችሁ ተብለን ተገቢው ካሣና ምትክ ቦታ ሳይሰጠንና በቤቱ ላይ ከመንግስት ቤቶች ኤጀንሲ ጋር ያለው ውዝግብ እልባት ሳያገኝ፣ ከ40 አመት በላይ የኖርንበት ቤታችን በግብታዊነት…