ዜና

Rate this item
(1 Vote)
 በዜጋ ፖለቲካ የሚያምን ሁሉ ሊቀላቀል ይችላል ተብሏል በፓርቲ ጥምረት ታሪክ ውስጥ ጉልህ ቦታ የነበረውን የ1997ቱን ቅንጅት የፈጠሩ ፖለቲከኞችና ፓርቲዎች በድጋሚ ሊሰባሰቡ መሆኑ ተሰምቷል፡፡ የሚሰባሰቡት ደግሞ እንደከዚህ ቀደሙ በ“ቅንጅት” ወይም በጥምረት ሳይሆን በውህደት ነው፡፡ ውህደቱም የአመራሮችን በጎ ፍቃድ ላይ የተመሰረተ አይደለም፡፡…
Rate this item
(3 votes)
በተረጋጋ አንደበት ነገሮችን የማስረዳት ችሎታውና ገለፃው ትኩረትን የመሳብ አቅም አለው፡፡ አንደበተ ርቱዕ ነው፡፡ ምናልባት የሬዲዮ ጋዜጠኛና የሥነ ፅሁፍ ባለሙያ መሆኑ ሳይጠቅመው አልቀረም፡፡ “ስለ ኢትዮጵያ ክፉ ክፉውን ሳይሆን ቀናውን ማሰብ ይበጃል” የሚል ፅኑ እምነት አለው፡፡ በእድሜም በእውቀትም መብሰሉ ያመጣው ድምዳሜ ይመስላል።…
Rate this item
(0 votes)
ፓርቲው ከሌሎች ጋር የመዋሃድ እቅዱ በጉባኤው ይፀድቃል ተብሎ ይጠበቃል ሰማያዊ ፓርቲ ነገ በሚያደርገው 2ኛ ጠቅላላ ጉባኤ፣ ከአርበኞች ግንቦት 7 እና ከኢዴፓ ጋር ውህደት ለመፈፀም የተያዘውን እቅድ ያፀድቃል ተብሎ እንደሚጠበቅ የፓርቲው ሊቀ መንበር አቶ የሸዋስ አሰፋ አስታወቁ፡፡ “ተፎካካሪ ፓርቲዎች አንድ ሆነው…
Rate this item
(2 votes)
 በአሁኑ ወቅት የሀገሪቱ ፖለቲካ ከነበረበት አስፈሪ ድባብ ወደ ተስፋ ሰጪ ሁኔታ ተለውጧል ያለው አርበኞች ግንቦት 7፤ ከእንግዲህ አመጽ ለኢትዮጵያ ፖለቲካዊ ትግል አማራጭ መሆን የለበትም ብሏል፡፡ ንቅናቄው ሰሞኑን በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ በሰጠው መግለጫ፤የህዝቡ ትግልና በኢህአዴግ ውስጥ የተፈጠሩ የለውጥ ሃይሎች ጥምረት፣ የሃገሪቱን…
Rate this item
(0 votes)
 የእርዳታ ፈላጊዎች ቁጥር ወደ 8 ሚሊዮን እንደሚያሻቅብ ተጠቆመ በቤኒሻንጉልና በምዕራብ ወለጋ አዋሳኝ ሰሞኑን የፀጥታ ኃይሎች የወሰዱትን የህግ ማስከበር እርምጃ ተከትሎ አንፃራዊ መረጋጋት በመስፈኑ ለተፈናቃዮች እርዳታ ማቅረብ መጀመራቸውን የረድኤት ድርጅቶች አስታወቁ፡፡ ቀደም ሲል በግጭቱ ምን ያህል ሰዎች እንደተፈናቀሉ ለማወቅ አስቸጋሪ እንደነበር…
Rate this item
(26 votes)
አቶ በረከትና አቦይ ስብሃት ሃሳብ ክፉኛ ተተቸባለፈው ሳምንት ቅዳሜና እሁድ በመቀሌ ዩኒቨርሲቲ አዘጋጅነት በሃገሪቱ ወቅታዊ ፖለቲካዊ ጉዳዮች ላይ በተካሄደው ውይይት በአቶ በረከት ስምኦንና በሌሎች ምሁራን የመነሻ ፅሁፍ የቀረበ ሲሆን የአቶ በረከትና የአቦይ ስብሃት ሃሳብ ጠንካራ ትችትና ተቃውሞ ገጥሞታል፡፡በዚህ ውይይት መድረክ…