ዜና

Rate this item
(3 votes)
በዝርዝሩ ውስጥ የተካተቱ ብቸኛዋ አፍሪካዊት ናቸው የኢፌዲሪ ፕሬዚዳንት ሳህለ ወርቅ ዘውዴ በታዋቂው ፎርብስ መጽሄት የአመቱ የአለማችን 100 ተጽዕኖ ፈጣሪ ሴቶች ተብለው ከተመረጡት እውቅና ዝነኛ ሴቶች መካከል አንዷ ሆነው የተመረጡ ሲሆን፣ በዝርዝሩ ውስጥ የተካተቱ ብቸኛዋ አፍሪካዊት ሆነዋል፡፡ፕሬዚዳንት ሳህለ ወርቅ በተለያዩ መስኮች…
Rate this item
(2 votes)
 ኢትዮጵያ ከሌሎች ጎረቤት ሃገራት ተጨማሪ ወደቦችን ለመጠቀም የምታደርገውን እንቅስቃሴ በበጎ መልኩ እንመለከተዋለን ያለው የጅቡቲ መንግስት፤ በኢትዮጵያ በኩል በወደብ መጠቀሚያ ታሪፍ ላይ ቅናሽ እንዲደረግ የቀረበውን ጥያቄ መቀበሉንና በወደቡ የታሪፍ መጠን ላይም ማሻሻያ ለማድረግ ማቀዱን አስታውቋል፡፡ ኢትዮጵያና ኤርትራ እርቅ መፈፀማቸውን ተከትሎ፣ ኢትዮጵያ…
Rate this item
(2 votes)
ግጭቶች በጊዜ አልባት እንዲበጅላቸው ተጠይቋል በሃገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች ህይወት እየቀጠፉና በርካቶችን እያፈናቀሉ ያሉ ግጭቶችን በጥልቀት እንደሚመረምር የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ ያስታወቀ ሲሆን ግጭቶች ለሃገሪቱ ስጋት ከመሆናቸው በፊት መቋጫ እንዲያገኙ የፖለቲካ ድርጅቶችና አለማቀፍ ተቋማት አሳስበዋል፡፡ በአማራ ክልል ማዕከላዊ ጎንደር ዞን ከሰሞኑ…
Rate this item
(2 votes)
 - “ኢህአዴግ አገራዊ እርቅና መግባባት አያስፈልግም ብሎ ጽንፍ ይዞ ሲከራከር ነበር” - “በሁሉም ዜጐች የሚከበሩና ስማቸው በመጥፎ የማይነሱ ዜጐች በኮሚሽኑ ውስጥ በአባልነት ይታቀፋሉ” ለግጭትና ቁርሾ ምክንያት የሆኑ ችግሮች፣ ምክንያቶችና የስፋት መጠናቸውን አጣርቶ እውነታውን በማውጣት ተመልሰው እንዳይመጡ በዘላቂነት ለመፍታት የሚያስችሉ፣ ተግባራዊ…
Rate this item
(4 votes)
የማሻሻያ አዋጁ ለውይይት ቀርቧል በመከላከያ ሠራዊት አዋጅ ቁጥር 809/2006 ላይ በተመለከቱ ከ28 በላይ የአዋጁ አንቀፆች ላይ ማሻሻያ ሊደረግ ነው፡፡ በአዲሱ የማሻሻያ ረቂቅ አዋጅ በወታደራዊ ካምፖች፣ ቢሮዎች ወይም በግል የሠራዊት መኖሪያ ቤቶች ውስጥ ጊዜ የማይሰጥና አደገኛ ወንጀል ወይም የፀጥታ መደፍረስ ሲከሰት…
Rate this item
(0 votes)
 ለገናና ለፋሲካ ኤክስፖ 65 ሚ. ብር በጀት ተይዟል የተለያዩ ትልልቅ ኤክስፖዎችንና የመዝናኛ ፕሮግራሞችን በማዘጋጀት የሚታወቀው ሀበሻ ዊክሊ ፕሮሞሽን ያዘጋጀው “ሀበሻ የገና ኤክስፖ” የዛሬ ሳምንት በኤግዚቢሽን ማዕከል እንደሚከፈት የሀበሻ ዊክሊ ፕሮሞሽን ኃላፊዎች አስታወቁ፡፡ የኩባንያው ኃላፊዎች በሳምንቱ አጋማሽ ላይ በሳፋየር አዲስ ሆቴል…