ዜና

Rate this item
(0 votes)
የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን፣ በሰሜን ኢትዮጵያ ያለው የጸጥታ ሁኔታ መሻሻል ባለማሳየቱ ከዚህ ቀደም በኢትዮጵያና በኤርትራ ባለስልጣናት ወታደራዊና ደህንነት አባላት እንዲሁም በአማራ ክልል ሃይሎችና በህውሃት አባላት ላይ የተላለፈው ፕሬዚዳንታዊ ትዕዛዝ፣ በአንድ ዓመት እንዲራዘም መወሰናቸው ከሰሞኑ ታውቋል፡፡ ፕሬዚዳንቱ ከሁለት ዓመት ገደማ በፊት…
Rate this item
(0 votes)
አክሽን ፎር ዘ ኒዲ ኢን ኢትዮጵያ፤ ለ34 ወራት የሚዘልቅ የ3.854 ሚሊዮን ዩሮ ፕሮጀክት ስምምነት ከየምስራቅ አፍሪካ በይነ መንግስታት ድርጅት (ኢጋድ) ጋር መፈራረሙን አስታወቀ፡፡ በኬንያና በኢትዮጵያ ድንበሮች መሃል የሚገኙ ስደተኞችን ጨምሮ ለአደጋና ለችግር ተጋላጭ የሆኑ ህብረተሰቦችን ለመርዳት ያስችላል የተባለው የፕሮጀክት ስምምነቱ፣…
Rate this item
(1 Vote)
በመዲናዋ የምሽት ክለብ የሚያቀነቅኑ ድምጻውያን 100 ሺ ብር ለግሰዋል“እናንተን መንገድ ላይ የበትንን ዕለት ነው ኢትዮጵያ የታመመችው” -ፕሮሞተር ሰለሞን ገ/ማርያም- የቀድሞ ሠራዊት አባላት ማህበር፣ ዛሬ የሚከበረውን ”የትውልድ ቀን” ምክንያት በማድረግ በችግር ላይ ለሚገኙ ከ100 በላይ የቀድሞ ሰራዊት አባላት ለአዲስ ዓመት መዋያ…
Rate this item
(1 Vote)
 • የህንጻውን ዲዛይን አስተዋውቋል፤ የስምና የንግድ ምልክት ለውጥም አድርጓል • ስሙን ከ “ደቡብ ግሎባል ባንክ” ወደ “ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ” ለውጧል • ባንኩ ጠቅላላ ሃብቱን በሦስት ዓመት ውስጥ 50 ቢ. ለማድረስ አቅዷልደቡብ ግሎባል ባንክ የዋና መ/ቤት ህንጻ ዲዛይኑን ያስተዋወቀ ሲሆን፤ በቅርቡ…
Rate this item
(0 votes)
ኤግል ኮሌጅ በመጀመሪያ ድግሪ መርሃግብር ያስተማራቸውን 405 ተማሪዎች፣ በትላንትናው ዕለት ቅዳሜ ከጠዋቱ 2፡00 እስከ 5፡30 በኦሮሚያ ባህል አዳራሽ አስመረቀ፡፡ከማኔጅመንት የትምህርት ክፍል የላቀ ውጤት በማስመዝገብ የዋንጫ አሸናፊ የሆነው ተመራቂ ዮናስ ገ/አማኑኤል፤ በትጋት የሰራና የደከመ ተማሪ ሁሌ ለላቀ ውጤት እንደሚበቃ ተናግሯል፡፡ ቂሊንጦ…
Rate this item
(4 votes)
 - በአንድ አመት ጊዜ ውስጥ ብቻ በነዳጅ ዋጋ ላይ 55 በመቶ ጭማሪ ተደርጓል - የነዳጅ ዋጋ ጭማሪው በኑሮ ውድነቱ ላይ ቤንዚን ማርከፍከፍ ነው ተብሏል - በየእለቱ 2.5 ሚሊ. ሊትር ቤንዚንና 8 ሚሊ. ሊትር ናፍጣ ጥቅም ላይ ይውላል የንግድና ቀጣናዊ ትስስር…