ዜና
በቀጣዩ ዓመት በሚካሄደው አገራዊ ምርጫ የመንግሥታቸው የመጀመሪያው ግብ ምርጫውን ዲሞክራሲያዊ ማድረግ ሲሆን በምርጫው ማሸነፍ ሁለተኛ ግባቸው እንደሆነ ጠቅላይ ሚ/ር ዐቢይ አህመድ ተናገሩ፡፡ “ዲሞክራሲንና የዲሞክራሲ ባህልን ለመገንባት የጀመርነውን ለውጥ ተቋማዊ መሠረት ማስያዝ ይገባል” ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፤ የዲሞክራሲ ዋነኛው ተቋም ምርጫ ቦርድ…
Read 11897 times
Published in
ዜና
Saturday, 24 November 2018 12:12
“ክልሎች የፌደራል መንግስቱን አካሄድ የመቃወም መብት አላቸው” ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ አህመድ
Written by አለማየሁ አንበሴ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ፤ ከህግ ማስከበር እንቅስቃሴ ጋር ተያይዞ የክልል መንግስታት የፌደራል መንግስቱን አካሄድ መቃወማቸው መብት መሆኑን መገንዘብ እንደሚገባ አስታወቁ፡፡ ጠ/ሚኒስትሩ ከትላንት በስቲያ በፓርላማ ተገኝተው የምርጫ ቦርድ ሰብሳቢን ሹመት በም/ቤቱ አባላት ባፀደቁበት ወቅት እንደተናገሩት፤ ሰሞኑን የፌደራል መንግስት በሙስናና የሰብአዊ…
Read 10297 times
Published in
ዜና
Saturday, 24 November 2018 12:09
ሰመጉ በመንግሥት የታገደበት 9 ሚ. ብር ገደማ እንዲለቀቅለት ለጠ/ሚኒስትሩ አቤቱታ አቀረበ
Written by አለማየሁ አንበሴ
መንግስታዊ ያልሆነው የሰብአዊ መብት ተሟጋች ተቋም፣ “የሰብአዊ መብቶች ጉባኤ” ከ10 ዓመት በፊት በመንግሥት የታገደበት 9 ሚሊዮን ብር ገደማ ገንዘብ እንዲለቀቅለት ለጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ በፃፈው ደብዳቤ ጠይቋል፡፡ ላለፉት 27 አመታት በሀገሪቱ ይፈፀማሉ የሚባሉ የሰብአዊ መብት ጥሰቶችን በመንግስት በሚደርስበት ተጽእኖ…
Read 7359 times
Published in
ዜና
አራት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ማኔጅመንት አባላት በገዛ ፍቃዳቸው ከኃላፊነታቸው መልቀቃቸውን ባንኩ ለአዲስ አድማስ በላከው መግለጫው አረጋግጧል፡፡ በራሳቸው ፍቃድ ከኃላፊነታቸው የለቀቁት በባንክ ዋና የብድር መኮንን አቶ አባይ መሃሪ፣ የባንኩ የሰው ሃብት መኮንን አቶ ሰይፉ ቦጋለ፤ የባንኩ ዋና የኦፕሬሽን መኮንን አቶ አታክልቲ…
Read 9414 times
Published in
ዜና
Saturday, 24 November 2018 12:08
ኢትዮጵያ በቀይ ባህር ዳርቻ የባህር ኃይሏን ልታቋቁም ነው ለማስጠበቅና ራሷን
Written by አለማየሁ አንበሴ
ኢትዮጵያ በቀይ ባህርና በህንድ ውቅያኖስ መካከል የባህር ኃይል ጦር ሰፈር ልትገነባ መሆኑን የመከላከያ ምክትል ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጀነራል ብርሃኑ ጁላ አስታወቁ፡፡ የባህር ኃይል ጦር ሰፈሩ የሚገነባው ከቀይ ባህር ዳርቻ ወደ ውስጥ 60 ኪ/ሜትር ገብቶ በውሃው አካል ላይ ይሆናል ተብሏል፡፡ ሶማሊያ፣…
Read 8778 times
Published in
ዜና
“ኢትዮጵያ ወንጀለኞች በኩራት የሚኖሩባት አገር መሆን የለባትም” በከፍተኛ የሙስና እና የሰብአዊ መብት ጥሰት ተጠርጥረው የተያዙ ግለሰቦች ቁጥር 70 የደረሰ ሲሆን፤ ፖሊስ አሁንም ቀሪ ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር ስር ለማዋል እየተንቀሳቀሰ መሆኑን አስታውቋል፡፡ የተጠርጣሪዎችና የተጠርጣሪ ቤተሰቦችን ጨምሮ የ206 ግለሰቦች የባንክ ሂሣብ መታገዱን ለማወቅ…
Read 9254 times
Published in
ዜና