ዜና

Rate this item
(3 votes)
አዲስ አበባ ውስጥ ጣና አፓርትመንት ተብሎ በሚታወቀው መኖሪያ ህንፃ፣ በቤት ሰራተኝነት ተቀጥራ ከገባች ወር ያልሞላት ወጣት ባለፈው ረቡዕ ማታ ከ4ኛ ፎቅ ወድቃ ሆስፒታል ገባች፡፡ የ16 አመቷ ቅንነት ጎዳኔ ከፎቁ ከመውደቋ በፊት አሰሪዋ ይዛት እንደነበረ የተጐጂዋ ዘመድ ተናግራለች፡፡ አሰሪዋ በተጠርጣሪነት እንደታሰረች…
Rate this item
(4 votes)
“መረጃው የተሳሳተና ከእውነት የራቀ ነው” የክልሉ ጠቅላይ ፍ/ቤት ፕሬዝዳንት ዘንድሮ ብቻ በአማራ ክልል ጠቅላይ ፍ/ቤት በዳኝነት ሙያ ያገለግሉ የነበሩ መቶ ዳኞች ስራ መልቀቃቸውን ምንጮች ገለፁ፡፡ ከ86 በላይ ዳኞችም የመልቀቂያ ደብዳቤ አስገብተው መልስ እየተጠባበቁ እንደሆነ ምንጮች ጠቁመዋል፡፡የክልሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት…
Rate this item
(11 votes)
ንብ ኢንተርናሽል ባንክ እና ንብ ኢንሹራንስ ኩባንያ ባለ 35 ፎቅ ህንፃ መሠረት ለማስገባት ከቻይናው “ሬይል ዌይ ነምበር ስሪ” ኩባንያ ጋር ተፈራረሙ፡፡ የሁለቱ እህትማማቾች ድርጅት ዋና መ/ቤት ህንፃ የሚገነባው ከብሄራዊ ቴያትር ጀርባ ነው፡፡በአሰሪ ድርጅቶቹ በኩል ስምምነቱን የፈረሙት የንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ፕሬዚዳንት…
Rate this item
(0 votes)
“አዳራሽ መፍቀድ ያለበት ባለቤቱ እንጂ መስተዳድሩ አይደለም” ሰማያዊ ፓርቲ ነገ መብራት ሀይል አዳራሽ ሊያካሂድ የነበረውን ህዝባዊ ስብሰባ በፅህፈት ቤቱ ለማድረግ ወሠነ፡፡ ፓርቲው በአዳራሹ ህዝባዊ ስብሰባ እንዳላካሂድ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ስብሰባና ሠላማዊ ሠልፍ ማሳወቂያ ክፍል እንቅፋት ሆኖብኛል ብሏል፡፡ የመስተዳድሩ የስብሰባና…
Rate this item
(0 votes)
ሶኒ የኤሌክትሮኒክስ ኩባንያ የግማሽ ክፍለ ዘመን ጥረቴን ያንፀባርቃል ያለውንና አዲሱን “ኤክስፔሪያ ዜድ” የተሰኘ የሞባይል ምርት ወደ ኢትዮጵያ አስገብቷል፡፡ ሰሞኑን በይፋ ያስተዋወቀው ይሄው ምርት ወድቆ መከስከስ፣ ውሀ ውስጥ ገብቶ ስራ ማቆም አይነካካውም ተብሏል፡፡ አዲሱ ኤክፔሪያ ዜድ ሞባይል ዋጋው 18ሺህ ዘጠኝ መቶ…
Rate this item
(13 votes)
“ተቃዋሚዎች ከአክራሪዎች ጋር የፈፀሙት ያልተቀደሠ ጋብቻ ለህዝቡ ስጋት ሆኗል” - አቶ ሽመልስ ከማል (ሚ/ዴኤታ) አንድነት ለፍትህና ለዲሞክራሲ ፓርቲ፣ በመቀሌና በወላይታ ሶዶ ከተሞች ሠላማዊ ሠልፍና ህዝባዊ ስብሠባ ለማካሄድ የነበረው እቅድ በተለያዩ ጫናዎች መጨናገፉን የፓርቲው ሊቀ መንበር ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ ከአዲስ አድማስ…