ዜና

Rate this item
(11 votes)
ከህዳሴ ግድብ ፕሮጀክት አፈፃፀም ጋር ተያይዞ “ስለተፈፀመው ከፍተኛ ዘረፋ” ለህዝብ ማብራሪያ እንዲሰጥ የጠየቀው የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን)፤ በዘረፋውና ምዝበራው የተሳተፉ የመንግስት ኃላፊዎች በአስቸኳይ ለህግ እንዲቀርቡ ጠይቋል፡፡ ለሃገሪቱ ማህበረ-ኢኮኖሚያዊ ልማት ዘርፍ ብዙ ፋይዳ ይኖረዋል ተብሎ ሲጠበቅ የነበረው የታላቁ ህዳሴ ግድብ ፕሮጀክት…
Rate this item
(4 votes)
 ሰሞኑን ከ15 ዓመታት የውጭ አገር ስደት በኋላ ወደ ሃገራቸው የተመለሱት የሰብአዊ መብት ተሟጋቹና የኢትዮጵያዊነት አቀንቃኙ አቶ ኦባንግ ሜቶ፤ አዲሲቷን ኢትዮጵያ ለመገንባት ብሔራዊ እርቅና መተማመን ያስፈልጋል አሉ፡፡ አቶ ኦባንግ ከአዲስ አድማስ ጋር ባደረጉት ቆይታ፤ ወደ ሃገር ቤት የተመለሱት በዋናነት የጀመሩትን የኢትዮጵያዊነት…
Rate this item
(2 votes)
መቐለ በምጽዋ አገልግሎት መጀመሯ “የአዲስ ዓመት ገጸበረከት ነው” - ጠ/ሚኒስትር ዐቢይ ሰሞኑን በአስመራ ተገናኝተው በቀጠናዊ ጉዳዮች ላይ የመከሩት የኢትዮጵያ፣ የኤርትራና የሶማሊያ መሪዎች፤ በአካባቢው የፀጥታ ጉዳይ ላይ በጋራ ለመስራት መስማማታቸውን የሶማሊያው ፕሬዚዳንት አስታውቀዋል፡፡ ፕሬዚደንት ሙሐመድ ፎርማጆ ስለ ውይይታቸው በትዊተር ገፃቸው ባሰፈሩት…
Rate this item
(3 votes)
 በቀጣዩ አዲስ ዓመት የተጀመረውን ፖለቲካዊ ለውጥ የሚያጠናክሩና ተቋማዊ ቅርፅ የሚያሲዙ እርምጃዎች እንዲወሰዱ ተቃዋሚ ፓርቲዎች ጠየቁ፡፡ ያለፈውን ዓመት የሃገሪቱን የፖለቲካ፤ እንቅስቃሴ ገምግመው፣ የቀጣዩን ዓመት ተስፋቸውን በተመለከተ ለአዲስ አድማስ አስተያየታቸውን የገለፁ የተቃዋሚ ፓርቲ አመራሮች፤ አዲሱ ዓመት በ2010 የተጀመረውን ፖለቲካዊ ለውጥ የሚያጠናክሩ ከሕገ…
Rate this item
(1 Vote)
ባለፉት 27 ዓመታት የተሰሩ የፖለቲካ ወንጀሎችን ለመጨረሻ ጊዜ እልባት ለመስጠት የእርቅና የሽግግሩ ጊዜ ፍትህ ማስፈፀሚያ ስልት እንዲቀየስ የኢትዮጵያውያን ሃገር አቀፍ ንቅናቄ (ኢሃን) ጠቆመ፡፡ ንቅናቄው በወቅታዊ የፖለቲካ ጉዳዮች ላይ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫው፤ በተጀመረው የለውጥ እንቅስቃሴ ውስጥ ቅድሚያ ተሰጥቷቸው ሊተገበሩ ይገባል ያላቸውን…
Rate this item
(0 votes)
በምዕራብ ጉጂ ዞን ተፈጥሮ ከነበረው ግጭት ጋር በተያያዘ “የቡና ኢንቨስትመንታችን ወድሞብናል፣ አሁንም ወደ ስራ መመለስ አልቻልንም” ያሉ ባለሃብቶች፤ መንግስትን 150 ሚሊዮን ብር ካሣ መጠየቃቸው ታውቋል፡፡ 27 ባለሃብቶች ለጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ባቀረቡት አቤቱታ፤ ቡና አጥቦ ለገበያ በማቅረብ ኢንቨስትመንት በአካባቢው ለረጅም ዓመታት…