ዜና

Rate this item
(3 votes)
 በሃገር ውስጥ ተፈናቃዮች ቁጥር ኢትዮጵያ ከዓለም በአንደኛ ደረጃ ላይ መቀመጧን የተባበሩት መንግስታት የሰብአዊ ድጋፍ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ሪፖርት አመልክቷል፡፡ሰሞኑን ይፋ በሆነው በዚህ ሪፖርት በ2018 እ.ኤ.አ. ግማሽ ዓመት በእርስ በርስ ግጭት ምክንያት ከ1.4 ሚሊዮን በላይ ዜጐች ከቀያቸው መፈናቀላቸውን፣ ይህም በዓለም ሃገራት ያልተለመደ…
Rate this item
(4 votes)
ላለፉት 27 ዓመታት የአማራ ክልልን ሲያስተዳድር የቆየው የብሔረ አማራ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ብአዴን)፤ ስያሜውንና አርማውን እንደሚቀይር አስታወቀ፡፡ የአማራ ህዝብ ትግል የደረሰበትን ደረጃ መሠረት በማድረግ፣ አርማና ስያሜውን ለመቀየር መወሰኑን የገለፀው ብአዴን፤ አዲሱን መጠሪያውንና አርማውን ከሳምንት በኋላ በሚያካሂደው ጠቅላላ ጉባኤው ይፋ ያደርጋል ተብሏል፡፡…
Rate this item
(31 votes)
 ነገ ፕ/ር ብርሃኑ ነጋን ጨምሮ 250 አመራሮች ይገባሉ ነገ ማለዳ አዲስ አበባ ለሚገቡት የ”አርበኞች ግንቦት 7” ንቅናቄ አመራሮች፤ በሚሊዮን የሚቆጠሩ የመዲናዋ ነዋሪዎች ደማቅ አቀባበል ያደርጉላቸዋል ተብሎ የሚጠበቅ ሲሆን መዲናዋ ለዚሁ የአቀባበል ሥነ ሥርዓት፣በባንዲራና በፖስተሮች ደምቃለች፡፡ ለአመራሮቹ የሚደረገው አቀባበል ከጠዋቱ 12፡30…
Rate this item
(11 votes)
ከህዳሴ ግድብ ፕሮጀክት አፈፃፀም ጋር ተያይዞ “ስለተፈፀመው ከፍተኛ ዘረፋ” ለህዝብ ማብራሪያ እንዲሰጥ የጠየቀው የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን)፤ በዘረፋውና ምዝበራው የተሳተፉ የመንግስት ኃላፊዎች በአስቸኳይ ለህግ እንዲቀርቡ ጠይቋል፡፡ ለሃገሪቱ ማህበረ-ኢኮኖሚያዊ ልማት ዘርፍ ብዙ ፋይዳ ይኖረዋል ተብሎ ሲጠበቅ የነበረው የታላቁ ህዳሴ ግድብ ፕሮጀክት…
Rate this item
(4 votes)
 ሰሞኑን ከ15 ዓመታት የውጭ አገር ስደት በኋላ ወደ ሃገራቸው የተመለሱት የሰብአዊ መብት ተሟጋቹና የኢትዮጵያዊነት አቀንቃኙ አቶ ኦባንግ ሜቶ፤ አዲሲቷን ኢትዮጵያ ለመገንባት ብሔራዊ እርቅና መተማመን ያስፈልጋል አሉ፡፡ አቶ ኦባንግ ከአዲስ አድማስ ጋር ባደረጉት ቆይታ፤ ወደ ሃገር ቤት የተመለሱት በዋናነት የጀመሩትን የኢትዮጵያዊነት…
Rate this item
(2 votes)
መቐለ በምጽዋ አገልግሎት መጀመሯ “የአዲስ ዓመት ገጸበረከት ነው” - ጠ/ሚኒስትር ዐቢይ ሰሞኑን በአስመራ ተገናኝተው በቀጠናዊ ጉዳዮች ላይ የመከሩት የኢትዮጵያ፣ የኤርትራና የሶማሊያ መሪዎች፤ በአካባቢው የፀጥታ ጉዳይ ላይ በጋራ ለመስራት መስማማታቸውን የሶማሊያው ፕሬዚዳንት አስታውቀዋል፡፡ ፕሬዚደንት ሙሐመድ ፎርማጆ ስለ ውይይታቸው በትዊተር ገፃቸው ባሰፈሩት…