ዜና

Rate this item
(6 votes)
 ከ25 አመታት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ ሃገራቸው ለሚመለሡት አርቲስት ታማኝ በየነና አርቲስት አለምፀሃይ ወዳጆ በመንግስት ደረጃ ደማቅ አቀባበል ይደረግላቸዋል ተባለ፡፡“በኢትዮጵያ ማንነት አቀንቃኝነቱ” የሚታወቀው አርቲስት ታማኝ በየነ፤ ነሐሴ 26 ከሁለት አስርት አመታት በላይ ከኖረባት አሜሪካ ወደ ሃገር ቤት እንደሚመለስ የታወቀ ሲሆን…
Rate this item
(10 votes)
 ከ580 በላይ ግለሰቦች በቁጥጥር ሥር ውለዋል በኦሮሚያ የተለያዩ አካባቢዎች በቄሮ ስም እየተንቀሳቀሱ የተለያዩ ወንጀሎችን ሲፈፅሙ ነበር ተብለው የተጠረጠሩ ከ580 በላይ ግለሰቦች መታሰራቸው ታወቀከታሠሩት ውስጥ 300 ያህሉ ምርመራ ተጣርቶባቸው፣ ፍ/ቤት መቅረባቸው የታወቀ ሲሆን ግለሠቦቹ በዘረፋ፣ ሰውን በማፈናቀልና በተለያዩ ድርጊቶች የተጠረጠሩ ናቸው…
Rate this item
(5 votes)
በኢትዮጵያ እየታየ ባለው ፖለቲካዊ ለውጥ ላይ ያተኮረ የፖለቲካ ፓርቲዎች ውይይት በነገው ዕለት በሂልተን ሆቴል የሚካሄድ ሲሆን ውይይቱ በቀጥታ የቴሌቪዥን ሥርጭት ለህዝብ ይተላለፋል ተብሏል፡፡ይሄን ውይይት የኦሮሚያ ሚዲያ ኔትወርክ (OMN) ያዘጋጀው ሲሆን አቶ ጀዋር መሃመድ መድረኩን እንደሚመሩት ታውቋል፡፡በአዲስ አበባ ሂልተን ሆቴል ከጠዋቱ…
Rate this item
(4 votes)
 በግጭት ላጋጠሙ ሞት፣ዘረፋ እና ንብረት መውደም የቀድሞ አመራሮች ተጠያቂ ይሆናሉ በሶማሌ ክልል ውስጥ በአቶ አብዲ መሃመድ የሚፈፀሙ አስተዳደራዊ በደሎችንና የሰብዓዊ መብት ጥሰቶችን በማጋለጥ በማህበራዊ ሚዲያ በስፋት የሚውቁት አቶ ሙስጠፋ ኡመር የክልሉ ፕሬዚዳንት ሆነው የተሾሙ ሲሆን ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ 1000 ከሚደሰርሱ…
Rate this item
(1 Vote)
 በኢትዮጵያ ጉብኝት ያደረጉት የአሜሪካ ኮንግረስ አባላት በኢትዮጵያ ወቅታዊ የፖለቲካ ማሻሻያዎች ላይ ከጠ/ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ፤ ከፖለቲካ ድርጅቶች እና ከአባገዳዎች ጋር ተወያዩ፡፡ ቀደም ሲል መንግሥት በፈፀማቸው የሰብአዊ መብት ጥሰቶች ጉዳይ HR128 የተሰኘ የውሳኔ ሃሳብ ለአሜሪካ ኮንግረስ በማቅረብ የሚታወቁት አምስቱ የኮንግረሱ አባላት…
Rate this item
(0 votes)
 46 በመቶ የሚሆኑት ለከባድ ጉዳት ይዳረጋሉ በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ በሚደርሱ ትራፊክ አደጋዎች የሚሞቱት ሰዎች ቁጥር በከፍተኛ መጠን እየጨመረ ሲሆን በከተማዋ ተሽከርካሪዎች በእግረኞች ላይ ከሚያደርሱት በአንድ መቶ የግጭት አደጋዎች፣ ሃያ ሶስት ሰዎች ህይወታቸው እንደሚያጡ ተጠቁሟል፡፡ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የአፍሪካ ኢኮኖሚክስ…