ዜና
በደቡብ ክልል የስልጤ ዞን ስልጢ ወረዳ ነዋሪዎች፤ የወረዳው ነዋሪዎች የጋራ መጠቀሚያ መሬት በባለስልጣናት ዘመዶች ከህግ ውጪ ተነጥቀናል ሲሉ ተቃውሞ ሲያሠሙ የሰነበቱ ሲሆን ተቃውሞውን ተከትሎ፣ አምስት የወረዳው ባለስልጣናት ከስልጣን ታግደዋል፡፡በአካባቢው የተቃውሞ እንቅስቃሴ የተጀመረው ከሁለት ሳምንት በፊት መሆኑን ለአዲስ አድማስ የጠቆሙት የአካባቢው…
Read 3860 times
Published in
ዜና
አሊ ቢራ፣ መሃሙድ አህመድ፣ ሃጫሉ ሁንዴሳ… በሚሊኒየም አዳራሽ ያዜማሉ የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሣያስ አፈወርቂ ጠ/ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ባደረጉላቸው ግብዣ መሰረት ዛሬ ረፋድ ላይ ለይፋዊ ጉብኝት አዲስ አበባ የሚገቡ ሲሆን ከቦሌ ዓለማቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ጀምሮ እስከ ቤተመንግስት ድረስ ደማቅ ህዝባዊ አቀባበል እንደሚደረግላቸው…
Read 9780 times
Published in
ዜና
የፊታችን ማክሰኞ ሐምሌ 10 ቀን 2010 ዓ.ም የመጀመሪያውን በረራ ወደ አስመራ የሚያደርገው የኢትዮጵያ አየር መንገድ፤ከ20 ዓመታት በኋላ 250 ሰዎችን ይዞ ወደ ኤርትራ አስመራ እንደሚጓዝ ተገለፀ፡፡ማክሰኞ ከጠዋቱ 3 ሰዓት ከቦሌ አየር ማረፊያ የሚነሣው ቦይንግ 787 ዘመናዊ አውሮፕላን አስመራ ለመድረስ የ70 ደቂቃዎች…
Read 8133 times
Published in
ዜና
የኢትዮ-ኤርትራን ግጭትና የሁለቱን አገራት ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት መቋረጥ ተከትሎ በግንቦት ወር 1990ዓ.ም የተዘጋው የቀድሞው የኤርትራ ኤምባሲ ከ20 አመታት ያህል በኋላ ነገ ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ በተገኙበት በይፋ እንደሚከፈት ይጠበቃል፡፡ከአዲስአበባ ስቴዲየም ፊት ለፊት የሚገኘው የቀድሞው የኤርትራ ኤምባሲ አስፈላጊው እድሳት እንደተደረገለትና ሁለቱ አገራት ባለፈው…
Read 7324 times
Published in
ዜና
Saturday, 14 July 2018 11:51
ቤተ ክርስቲያኒቱ፡ ሙስናንና ዘረኝነትን ማጥፋት ዋነኛ አጀንዳዬ ይኾናል አለች የቀድሞው ፓትርያርክና የተሰደዱ ጳጳሳት ወደ አገር ይመለሳሉ
Written by Administrator
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ፣ ሙስናንና ዘረኝነትን ከቤተ ክርስቲያኒቱ ማጥፋትን ዋነኛ አጀንዳው አድርጎ እንደሚንቀሳቀስ አስታወቀ፡፡ የሙስና እና ጠባብነት መስፋፋት እንዲሁም የመልካም አስተዳደር ዕጦት ቤተ ክርስቲያኒቱን ለከፍተኛ ክስና ወቀሳ እያጋለጣት እንደኾነ የተወያየው ቅዱስ ሲኖዶሱ፤ ችግሩን ለመፍታት ያስችላል ያለውን መሪ…
Read 8046 times
Published in
ዜና
“ኢትዮጵያን መጠጊያ ላደረጉ ስደተኞችና ተቃዋሚዎች አስጊ ሁኔታ ተፈጥሯል” በትጥቅ ትግል ታግዞ የሚንቀሳቀሰው የኤርትራ መንግስት ዋነኛው የፖለቲካ ተቃዋሚ ድርጅት፤ ኢትዮጵያና ኤርትራ እርቅ መፈፀማቸውን ተከትሎ፣ የአገሪቱ ስደተኞችና ተቃዋሚዎች የደህንነት ስጋት ውስጥ መውደቃቸውን አስታወቀ፡፡ የኤርትራ ብሄራዊ መድህን ግንባር የተሠኘውና ፅ/ቤቱን በአዲስ አበባ ያደረገው…
Read 14645 times
Published in
ዜና