ዜና

Rate this item
(6 votes)
 “መግለጫው እርስበርሱ የሚጣረስና ግራ የተጋባ ነው” - አረና የኢህአዴግ ሥራ አስፈፃሚ በኢትዮ - ኤርትራ የድንበር ግጭትና በኢኮኖሚ የማሻሻያ እርምጃ ላይ ያሳለፈውን ውሳኔ ተከትሎ፣ ስብሰባ የተቀመጠው የህውሓት ማዕከላዊ ኮሚቴ፤ ኢህአዴግ አስቸኳይ ስብሰባ እንዲጠራ የጠየቀ ሲሆን የግንባሩንም መግለጫ አብጠልጥሏል፡፡ የህወሓት ማዕከላዊ ኮሚቴ…
Rate this item
(3 votes)
ረ/ፕ ነብዩ ባዬ ለብሔራዊ ቴአትር አቶ ተስፋዬ ሽመልስ ለብሔራዊ ባህል ማዕከል ተሹመዋል የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትርና የኢትዮጵያ ብሔራዊ የባህል ማዕከል አዳዲስ ዳይሬክተሮችን አገኘ፡፡ በዚሁ መሰረት በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የቴአትር ጥበባት ትምህርት ክፍል ዲን በመሆን ለረጅም ጊዜ ሲያገለግሉ የነበሩት ረዳት ፕ/ር ነብዩ…
Rate this item
(5 votes)
የሃረሪ ክልላዊ መንግስትን ላለፉት 15 አመታት በፕሬዚዳንትነት የመሩት አቶ ሙራድ አብዱላዲ፤ የስልጣን መልቀቂያ ጥያቄ አቀረቡ፡፡አቶ ሙራድ አብዱላዲ ከ1995 ዓ.ም ጀምሮ የሃረሪ ክልልን በፕሬዚዳንትነት መምራታቸው የሚታወቅ ሲሆን ከስልጣን የሚለቁበት ምክንያት ግን አልታወቀም፡፡ ምንጮች በበኩላቸው ፕሬዚዳንቱ በቅርቡ ከክልሉ የህዝብ ተወካዮች ጋር ባካሄዱት…
Rate this item
(1 Vote)
በወልቂጤና በሃዋሳ አገርሽተው የሰነበቱ ግጭቶች ከሃሙስ ጀምሮ መረጋጋታቸውን ምንጮች ለአዲስ አድማስ ገልፀዋል፡፡ መንግስት በበኩሉ፤ በንብረት ላይ ከፍተኛ ጉዳት መድረሱን ጠቁሞ፤ የግጭቶቹን መንስኤዎችና ጉዳት አጣርቶ እርምጃ እንደሚወስድ ገልጿል፡፡በሁለቱ ከተሞች በተከሠተው ግጭት፣ በሰዎች ላይ አካላዊ ጉዳት የደረሰ ሲሆን የንብረት ውድመት ማስከተሉንም የደቡብ…
Rate this item
(15 votes)
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ሠሞኑን ባካሄዱት ሹም ሽር ላለፉት አስራ ሠባት ዓመታት የኢትዮጵያ ጦር ሃይሎች ኢታማዦር ሹም ሆነው ያገለገሉትን ጀነራል ሣሞራ የኑስ በጄነራል ሣአረ መኮንን የተተኩ ሲሆን የደህንነት ሃላፊው አቶ ጌታቸው አሠፋ፣ የአየር ሃይል ዋና አዛዥ በነበሩት ጀነራል አደም መሃመድ ተተክተዋል፡፡ የኦህዴድ…
Rate this item
(6 votes)
 ኤምቲኤን” እና “ቮዳፎን” ከቴሌ ድርሻ ለመግዛት አቅደዋል የመንግስት ድርጅቶችን ወደ ግል ይዞታ የማዛወሩ ሂደት በጥናት በጥንቃቄና በጥብቅ ዲሲፒሊን እንደሚፈፀም ገዥው ፓርቲ ባወጣው የአፈፃፀም ዝርዝር ያስታወቀ ሲሆን የደቡብ አፍሪካዎቹ “ቮዳፎን” እና “ኤምቲ ኤን” “ኩባንያዎች በበኩላቸው፤ ከኢትዮ ቴሌኮም የአክሲዮን ድርሻ ለመግዛት ፍላጎት…