ዜና

Rate this item
(25 votes)
 የአገሪቱ መሪዎች የስልጣን ዘመን በህገ መንግስት የተገደበ እንዲሆን እንሰራለን ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ፤ ከዚህ በኋላ የአገሪቱ ጠ/ሚኒስትር ከሁለት ዙር በላይ በሥልጣን ላይ አይቆይም ብለዋል፡፡ ከትናንት በስቲያ ከደቡብ ክልል የህዝብ ተወካዮች ጋር በሃዋሳ ሚሊኒየም አዳራሽ ውይይት ያደረጉት ጠ/ሚኒስትሩ፤ “በሀገሪቱ…
Rate this item
(6 votes)
 በፕሬስ ነጻነት አፈና ሰ/ ኮርያና ኤርትራ አለማችንን ይመራሉ የአለማችን አገራትን የፕሬስ ነጻነት አጠቃላይ ሁኔታ በመገምገም በየአመቱ ደረጃ የሚሰጠው ሪፖርተርስ ዊዛውት ቦርደርስ፣ ከሰሞኑም የ2018 አመት የአገራትን ደረጃ ይፋ ያደረገ ሲሆን፣ ኢትዮጵያ በፕሬስ ነጻነት ከ180 የአለማችን አገራት 150ኛ ደረጃን መያዟን አመልክቷል፡፡በኢትዮጵያ የፕሬስ…
Rate this item
(10 votes)
 “ሃገር ለዋጭ ሐሳቦች ከምሁራኑ ሊፈልቁ ይገባል” ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተስፋፋ የመጣውን ጎሠኝነትና ብሔርተኝነት ከሃገራዊ ማንነት ጋር ማስታረቅ የሚቻልበትን የመፍትሄ ሐሳብ እንዲያፈላልጉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ ለምሁራን ጥሪ አቀረቡ፡፡ የአገሪቱ ፖለቲካዊ ችግሮች የተወሳሰቡ በመሆናቸው ችግሮቹን አገናዝቦ መውጫ መንገድ የሚያሳይ ምሁር…
Rate this item
(8 votes)
 ከሀገረ ስብከቱ ሥራ አስኪያጅ ጋር አለኝ ያሉት ግንኙነት ትኩረት ስቧል ሥራ አስኪያጁ፣ ለሠራተኛ ቅጥር 100ሺሕ ብር ጉቦ መቀበላቸው ታወቀ በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የደብረ ምጥማቅ ሰዓሊተ ምሕረት ቅድስት ማርያም ካቴድራል፣ ከሀብት ምዝበራና ብክነት እንዲሁም ከሥርዐተ ቤተ ክርስቲያን ጥሰት ጋራ በተያያዘ…
Rate this item
(5 votes)
“የበላይ ባለስልጣናት በፈፀሙት ወንጀል እኛ ዋጋ እየከፈልን ነው” ባለፈው ሐምሌ ወር በተካሄደው የፀረ ሙስና ዘመቻና በተለያዩ ጊዜያት በልዩ ልዩ የሙስና ወንጀሎች ተከሰው ጉዳያቸው በፍ/ቤት እየታየ የሚገኘው 152 ተከሳሾች፤ ፍትህ ይሰጠን የሚል አቤቱታቸውን ለጠቅላይ ሚኒስትሩ አቀረቡ፡፡ ጉዳያቸው በፍ/ቤት ቀጠሮ ላይ የሚገኘው…
Rate this item
(2 votes)
“ለመለወጥ የተዘጋጀ አዲስ አመራር ነው የገጠመኝ” የተባበሩት መንግስታት የሰብአዊ መብት ኮሚሽን ከፍተኛ ኮሚሽነር ዛይድ አል ሁሴን፤ በኢትዮጵያ በነበራቸው የሦስት ቀናት ጉብኝት ከእስር ከተፈቱ ፖለቲከኞች፣ ጋዜጠኞችና ሲቪል ማህበራት አመራሮች እንዲሁም አባ ገዳዎች ጋር በአገሪቱ የሰብአዊ መብት አያያዝ ላይ መነጋገራቸው ታውቋል፡፡ ከፍተኛ…