ዜና

Rate this item
(16 votes)
በጅግጅጋ--አምቦ---መቀሌ --- ከህዝብ ጋር ተገናኝተዋል በአዲስ አበባ ከወጣቶችና ከባለሃብቶች ጋር ይወያያሉ አዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ፣ ወደ ሥልጣን የመጡት በ“ሰላም” ዘመን አይደለም። አገር በቀውስ ማዕበል በምትናጥበት፣ ሚሊዮኖች ከቀዬአቸው በተፈናቀሉበት፣ ዘረኝነት በእጅጉ በናኘበት፣ አንድነት በመነመነበት፣ ሙስና በናጠጠበት፣ የጥላቻ ፖለቲካ በነገሰበት…
Rate this item
(12 votes)
 · አርቲስቶች የዶ/ር አብይ አመራር ላይ ተስፋ ጥለዋል · “ደም ሳንቀባባ በሃሳብ ተስማምተን፣ የመሸናነፍ ባህል ልናዳብር ይገባል” - ጠ/ሚኒስትር አብይ አህመድ · “የጠ/ሚ ትልቁ ፈተና፤ አገሪቱን መምራት ሳይሆን ኢህአዴግን መምራት ነው- ዶ/ር መረራ ጉዲና አዲሱ ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ፤ በውጭ…
Rate this item
(3 votes)
”ዶ/ር አቢይ፤ ሃገሪቱን ወደ እውነተኛ ዲሞክራሲ ለማሸጋገር ድፍረት ይኖራቸዋል ብዬ አምናለሁ”- አና ጎሜዝ *ዳግም ታስረው የነበሩት እነ እስክንድር ነጋ ሃሙስ ተፈተዋል አዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ፤ሰላምና መግባባትን መፍጠር በሚያስችል መልኩ የፖለቲካ እስረኞችን በመልቀቅና የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን በማንሳት፣የመንግሥት ስራቸውን እንዲጀምሩ…
Rate this item
(10 votes)
 ዶ/ር አብይ ለማህበራዊ ሚዲያ ተጠቃሚዎች ጥሪ አስተላለፉ በተተኪያቸው አዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ባለፈው ሳምንት ከቤተ መንግስት የክብር አሸኛኘት የተደረገላቸው የቀድሞ ጠ/ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሣለኝ፤ ጊዜያዊ መኖርያቸውን በአዲስ አበባ ጦር ሃይሎች፣ ኦሜድላ ክለብ አካባቢ ማድረጋቸውን ምንጮች ለአዲስ አድማስ ጠቁመዋል፡፡ አቶ…
Rate this item
(3 votes)
 ጠ/ሚኒስትሩ፤”ተቃዋሚዎችን” የገለጹበት መንገድ በብዙዎቹ ፖለቲከኞች ተወዶላቸዋል ተቃዋሚ ፓርቲዎች ለአዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትር ንግግርና ጥሪ አዎንታዊ ምላሽ የሰጡ ሲሆን በሃገሪቱ የዲሞክራሲና የፖለቲካ ማሻሻያዎች ይደረጋሉ የሚል ተስፋ እንዳላቸው ገልጸዋል፡፡ ባለፉት ዓመታት በኢህአዴግ ተስፋ ቆርጠው መቆየታቸውን የሚናገሩት ተቃዋሚ ፓርቲዎች፤አዲሱ የጠ/ሚኒስትር አስተዳደር የፖለቲካ ማሻሻያዎችን ያደርጋል…
Rate this item
(5 votes)
 ኩዌት ወደ ሃገሬ እንዳይገቡ ስትል በኢትዮጵያውያን የቤት ሠራተኞች ላይ ለአመታት ጥላው የነበረውን እገዳ ማንሣቷ አስታወቀች። የኩዌት የዜና አገልግሎት ባሠራጨው ዘገባ፤ በኢትዮጵያና በኩዌት መንግስታት መካከል በተደረሰ ስምምነት መሰረት እገዳው ተነስቷል ብሏል፡፡የኩዌት የሃገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስትር ሜጀር ጀነራል ሼኪ ማዜን አል-ሣባ ከኢትዮጵያ…