ዜና

Rate this item
(3 votes)
· ከ120 ታሳሪዎች 30 ብቻ ናቸው የተፈቱት - መኢአድ · ከግማሽ በላይ የታሰሩ አባላት አልተፈቱም - ሰማያዊ ሰማያዊ ፓርቲና መኢአድ፤ ከታሰሩባቸው አመራርና አባላት ግማሽ ያህሉ እንኳ እንዳልተፈቱላቸው ሰሞኑን ባወጡት መግለጫ አስታወቁ፡፡ ከታሰሩባቸው 120 አባላት እስካሁን የተፈቱት 30 ያህል ብቻ መሆናቸውን…
Rate this item
(9 votes)
“ኦህዴድ ቃል የገባውን ፈፅሞልኛል፤ በተደረገልኝ ሁሉ ደስተኛ ነኝ” ሰሞኑን 3 ሚሊዮን ብር የሚገመት መኪና ከኦህዴድ የተበረከተላቸው የቀድሞ ፕሬዚዳንት ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ፤ ወርሃዊ ደመወዝ የሚያገኙበት የአማካሪነት ቦታ እንዲሰጣቸው መወሰኑም ታውቋል፡፡ ባለፈው ረቡዕ የካቲት 14፣ በኦህዴድ ጽ/ቤት ተገኝተው፣ ኒሳን 2018 ሞዴል መኪና…
Rate this item
(1 Vote)
ከአድማ ጋር ተያይዞ በወልቂጤ ወጣቶች ታስረዋል የንግድና የትራንስፖርት አድማ ሲካሄድባቸው የሰነበቱት የጉራጌ ዞኗ ዋና ከተማ ወልቂጤና ጎንደር፣ከትናንት በስቲያ ጀምሮ ወደ መደበኛ እንቅስቃሴያቸው የተመለሱ ሲሆን በወልቂጤ ከአድማው ጋር ተያይዞ በርካቶች መታሰራቸውን ምንጮች ጠቁመዋል፡፡ በወልቂጤ በህዝብ ከተነሳው የልማት ጥያቄ ጋር ተያይዞ “ጥያቄያችን…
Rate this item
(3 votes)
 - በአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ያለፍርድ ቤት ትዕዛዝ በማናቸውም ጊዜ ብርበራ ይደረጋል - ከኮማንድ ፖስቱ ፈቃድ ውጪ ማንኛውንም ሰልፍና የአደባባይ ስብሰባ ማድረግ ተከልክሏል - ሰዓት እላፊን ተላልፎ በተገኘ ሰው ላይ እርምጃ ይወስድበታል - ፅሁፎችን በሞባይል፣ በፅሁፍና በማህበራዊ ሚዲያዎች መለዋወጥ ተከልክሏል በአገሪቱ…
Rate this item
(4 votes)
ከአርብ የካቲት 9 ቀን 2010 ጀምሮ ለተጣለው የ6 ወራት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ፣ ባለፈው ረቡዕ ዝርዝር የአፈፃፀም መመሪያ ይፋ ተደርጓል። መመሪያው አዋጁን ለማስፈፀም የተቋቋመው ኮማንድ ፖስት ስለሚወስዳቸው እርምጃዎችም ይገልጻል፡፡ ኮማንድ ፖስቱ በሀገሪቱ 8 ቀጠናዎች መደራጀቱ የተጠቆመ ሲሆን ቀጠናዎቹም የየራሳቸውን የአፈፃፀም መመሪያ…
Rate this item
(1 Vote)
በኢትዮጵያ የተፈጠረው አለመረጋጋትና የሠላም እጦት እንዳሳሰበው የጠቆመው የአፍሪካ ህብረት፤ ሁሉም ኢትዮጵያውያንና መንግስት ለሠላምና መረጋጋት ቅድሚያ እንዲሰጡ ጥሪ አቅርቧል፡፡ የህብረቱ የወቅቱ ሊቀመንበር ሙሣ መሃመት ፋኪ ከትናንት በስቲያ ለመገናኛ ብዙሃን ባሠራጩት መግለጫ፤ ሁሉም የኢትዮጵያ ፖለቲካ ተዋንያን ሠላምና መረጋጋትን ከሚነሣ ድርጊት መታቀብ አለባቸው…