ዜና

Rate this item
(12 votes)
በ10 ቀናት የስብሰባ ማጠናቀቂያው ላይ በሀገር ውስጥም ሆነ በውጭ ለሚገኙ የኦሮሞ ተቃዋሚ ኃይሎች የአብረን እንስራ ጥሪ በአቋም መግለጫው ላቀረበው ኦህዴድ፤ በዶ/ር ሌንጮ ለታ የሚመራውን የኦሮሞ ዲሞክራሲያዊ ግንባር (ኦዴግ) ጨምሮ፣ የሀገር ውስጥ ፓርቲዎች አዎንታዊ ምላሽ እንደሰጡ ታውቋል፡፡ የኦህዴድ ማዕከላዊ ኮሚቴ በ10…
Rate this item
(2 votes)
የቀድሞ የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር ኢንጂነር ይልቃል ጌትነትና ባልደረቦቻቸው፣ ከአዲሱ የፓርቲው አመራር ጋር የተጀመረው እርቅ በመሰናከሉ፣ “የኢትዮጵያውያን ሀገር አቀፍ ንቅናቄ” የተሰኘ አዲስ ፓርቲ ለማቋቋም እንቅስቃሴ መጀመራቸውን ለአዲስ አድማስ አስታወቁ፡፡ በሰማያዊ ፓርቲ የቀድሞ አመራሮችና በአዲሱ የእነ አቶ የሸዋስ አሰፋ አመራር መካከል ያለውን…
Rate this item
(4 votes)
ከእንግሊዝ አምባሳደር ጋር በእስረኞችና በሀገሪቱ የፖለቲካ ጉዳይ ላይ ተወያይተዋል በቅርቡ ከእስር የተለቀቁት ዶ/ር መረራ ጉዲና፣ ወደ መደበኛ የፓርቲ ሥራቸው ለመመለስ መወሰናቸውን የገለጹ ሲሆን በኢትዮጵያ የእንግሊዝ አምባሳደር ከሆኑት ሱዛን ሞርሄድ ጋር መወያየታቸውም ታውቋል፡፡ በኢትዮጵያ የእንግሊዝ ኤምባሲ ባወጣው መረጃ፤ አምባሳደሯ በወቅቱ የሀገሪቱ…
Rate this item
(1 Vote)
53 ኢትዮጵያውያን ከሞዛምቢክ እስር ቤት ወጥተዋል የኬንያ መንግስት በህገ ወጥ መንገድ ወደ ግዛቴ ገብተዋል ያላቸውን 29 ኢትዮጵያውያን፣ ከትናንት በስቲያ ሐሙስ ጠዋት ያሰረ ሲሆን በሌላ በኩል፣ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር፣ በሞዛምቢክ በህገ ወጥ መንገድ ድንበር አቋርጠዋል ተብለው የታሰሩ 53 ኢትዮጵያውያንን ማስፈታቱን አስታውቋል፡፡…
Rate this item
(2 votes)
የባህል ህክምናን ጨምሮ ባህላዊ እሴቶችን ለመመዝገብ ረቂቅ ህግ ተዘጋጅቷል ኢትዮጵያ በውጭ ሀገር ኩባንያዎች የተነጠቀችውን “የጤፍ” ባለቤትነት መብት ለማስመለስ አዳዲስ ስትራቴጂዎችን ነድፋ እየተንቀሳቀሰች መሆኑን የኢትዮጵያ አዕምሯዊ ንብረት ጽ/ቤት ያስታወቀ ሲሆን የኢትዮጵያን የባህል ህክምናዎችና ሌሎች ማህበራዊ እውቀቶችን ለማስጠበቅ የሚያስችል ረቂቅ ህግም መዘጋጀቱን…
Rate this item
(1 Vote)
እኔ ቀድሜ የተረጎምኩትን “The power of Now” የተሰኘ መጽሐፍ ተርጉመው፣ የ100 ሺህ ብር ኪሣራ አድርሠውብኛል ያሉት ተርጓሚ በፍ/ቤት የ194 ሺ ብር ካሣ እንዲከፈላቸው ተወሠነ፡፡ ከሳሽ ደራሲና ተርጓሚ አፈወርቅ በቀለ ለፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ፍትሃ ብሄር ችሎት ሚያዚያ 13 ቀን 2007 ዓ.ም…