ዜና

Rate this item
(28 votes)
 በሳኡዲ የሚገኙ ንብረቶቻቸውና የባንክ ሂሳባቸው ታግዷል ትውልደ ኢትዮጵያዊው ቢሊየነር ሼክ መሃመድ አሊ አላሙዲ፣በሳኡዲ በተጠረጠሩበት ሁለት የሙስና ጉዳዮች ላይ ምርመራ እየተደረገባቸው መሆኑን ዘገባዎች የጠቆሙ ሲሆን የኢትዮጵያ መንግስት በበኩሉ፤ ጉዳዩን ከሳኡዲ ባለስልጣናት ጋር እንደተወያየበትና ሂደቱንም በቅርበት እየተከታተለ መሆኑን አስታውቋል፡፡ የሳኡዲ መንግስት በሙስና…
Rate this item
(16 votes)
“የህዝቡ ጥያቄና የመንግስት ምላሽ አልተጣጣመም” ሀገሪቱን ከገባችበት የፖለቲካ ቀውስ ለማውጣትና ከሚያንዣብበው አደጋና ጥፋት ለመታደግ ብቸኛው አማራጭ “ስር ነቀል የፖለቲካ ለውጥ” ማምጣት መሆኑን የገለፀው የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ፤ ለውጡን ለማምጣትም ኢህአዴግ ከመድረክ እና ከሃቀኛ ፓርቲዎች ጋር ብቻ ድርድር ማካሄድ እንዳለበት…
Rate this item
(7 votes)
የደብሩ ፀሀፊ በዝውውር መታለፋቸው አስቆጥቷል የአዲስ አበባ አገረ ስብከት ጽ/ቤት አስተዳደር ጉባኤ፤ በኡራኤል ቤ/ክርስቲን ከፍተኛ የገንዘብ ምዝበራ ፈፅመዋል ተብለው የተጠረጠሩ ኃላፊዎችን ከሥራና ከደሞዝ አገደ፡፡ የደብሩ ዋና አስተዳዳሪ መልዓከ ገነት ተስፋ ፍስሀ፣ የሂሳብ ሹሙ መሪጌታ ሕንፃ ንርዓይ እና የቁጥጥር ሰራተኛው አቶ…
Rate this item
(2 votes)
ግራዚኒ ከ 1ሚ. በላይ ኢትዮጵያውያንን አስጨፍጭፏል በሚሊዮኖች ለሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን ጭፍጨፋ ተጠያቂ ለሆነው የፋሺስት ጣሊያን የጦር አዝማች ሩዶልፍ ግራዚያኒ የመታሰቢያ ፓርክና ሃውልት ያሰሩ የጣሊያን ባለስልጣናትን የሀገሪቱ ፍ/ቤት በእስርና በገንዘብ ቀጣ፡፡ እ.ኤ.አ በነሐሴ 2012 ዓ.ም በጣሊያን ላዚዮ ግዛት አፊል ከተማ ላይ የተገነባው…
Rate this item
(13 votes)
- የሀገሪቱ የጦር ጀነራሎችና የደህንነት ኃላፊዎች ትላንት ከጠ/ሚኒስትሩ ጋር ተወያይተዋል፡፡ - በግጭት የተሳተፉ ከፍተኛ አመራሮች በቁጥጥር ስር መዋል ይጀመራል ተብሏል፡፡ መንግስት በሀገሪቱ ተፈጥረው የነበሩ ግጭቶችን መቆጣጠር መቻሉንና የብሄራዊ ደህንነት ም/ቤት የፀጥታ ችግርን በዘላቂነት የሚፈታበት አዲስ እቅድ አዘጋጅቶ ተግባራዊ እንቅስቃሴ መጀመሩን…
Rate this item
(2 votes)
በጌድኦና በሀረር የተከሰቱ ብሄር ተኮር ግጭቶችን መርምሮ ሰሞኑን ሪፖርቱን ይፋ ያደረገው የሰብአዊ መብቶች ጉባኤ (ሰመጉ)፤ በሀገሪቱ ብሄር ተኮር ግጭቶች አሳሳቢ እየሆኑ መምጣታቸውን ጠቁሞ የማያዳግም የፖሊሲና የአፈፃፀም መፍትሄዎች ያስፈልጋል ብሏል፡፡ ቋንቋና ብሄርን መሰረት ያደረገው የሀገሪቱ የፌደራል ስርአት ከተዋቀረ ላለፉት 26 ዓመት…