ዜና
Sunday, 05 November 2017 00:00
ሰማያዊ ፓርቲ በአዲስ አበባ አስተዳደር ላይ ሰኞ ክስ እንደሚመሰርት አስታወቀ
Written by አለማየሁ አንበሴ
ህገ መንግስቱን የመጣስ ክስ ነው ተብሏል በአዲስ አበባ ሰላማዊ ሠልፍ ለማድረግ በተደጋጋሚ እውቅና ብጠይቅም አስተዳደሩ ቀና ምላሽ አልሰጠኝም ያለው ሰማያዊ ፓርቲ፤ በከተማ አስተዳደሩ ላይ ህገ መንግስቱን የመጣስ ክስ ሰኞ በፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት እንደሚመሰረት በተለይ ለአዲስ አድማስ አስታውቀዋል፡፡ የፓርቲው የህዝብ…
Read 4208 times
Published in
ዜና
· “አሰቃቂ ግድያዎች በህፃናት ላይ ሳይቀር ተፈፅመዋል” · “በግጭቱ 35 ሰዎች ሞተዋል፤24 በጽኑ ቆስለዋል” · “ለተጎጂዎች ያሰባሰብነውን 700ሺ ብር እንዳናደርስ ተከለከልን” በቅርቡ የተከሰተውን የኢሊባቡር ግጭት ለማጣራት ወደ ሥፍራው አጣሪ ቡድን መላካቸውን የጠቆሙት ሰማያዊ ፓርቲና መኢአድ፤በግጭቱ 35 ሰዎች መሞታቸውንና የደረሰው ሰብአዊ…
Read 3358 times
Published in
ዜና
Saturday, 04 November 2017 12:34
የፍልስፍና ሊቁ ሰሎሞን ደሬሣ አስከሬንን የማቃጠል ሥነ ስርዓት ዛሬ ይከናወናል
Written by አለማየሁ አንበሴ
አንጋፋው ገጣሚ፣ ጋዜጠኛ፣ የፍልስፍና ሊቅና መምህር ሰሎሞን ደሬሣ፤ ከትላንት በስቲያ ጥቅምት 23 ቀን 2010 ዓ.ም በሚኖርበት አሜሪካ ሚኒሶታ በ80 ዓመቱ ከዚህ ዓለም በሞት የተለየ ሲሆን አስክሬኑ በኑዛዜው መሠረት በዛሬው እለት ይቃጠላል ተብሏል፡፡ ሰሎሞን ደሬሣ ከሰባት ወራት ህመም በኋላ በሚኒሶታ ሚኒያፖሊስ…
Read 6741 times
Published in
ዜና
ሁለቱን ምስክሮች ፖሊስ በአድራሻቸው ሊያገኛቸው አልቻለም ተብሏል የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ድንጋጌን በመተላለፍ ወንጀል ፈፅመዋል ተብለው የተከሰሱት ዶ/ር መረራ ጉዲና ላይ አቃቤ ህግ ከቆጠራቸው አራት ምስክሮቹ መካከል ሁለቱ ትናንት የምስክርነት ቃላቸውን የሰጡ ሲሆን ሁለቱ ደግሞ በፖሊስ ተፈልገው ባለመገኘታቸው መቅረብ እንዳልቻሉ አቃቤ…
Read 2538 times
Published in
ዜና
“አንድ ነን አንለያይም!” በኦሮሚያ ክልል ፕሬዚዳንት ለማ መገርሳ እና በአማራ ክልል አቻቸው ገዱ አንዳርጋቸው የመድረክ አጋፋሪነት ዛሬ በባህር ዳር ከተማ የአማራና የኦሮሞ ህዝቦች የወንድማማችነትና የአንድነት ኮንፈረንስ ይካሄዳል፡፡ ኢህአዴግ ሥልጣን ከያዘ ወዲህ ለመጀመሪያ ጊዜ በሚካሄደው የሁለቱ ህዝቦች የህዝብ ለህዝብ ኮንፈረንስ ላይ…
Read 3532 times
Published in
ዜና
የህግ ባለሙያዎች እግዱ “ህግን የተከተለ አይደለም” አሉ በጠቅላይ ፍ/ቤት የተፈቀደላቸው የዋስትና መብት፣ የአቃቤ ህግን አቤቱታ ተከትሎ በሰበር ሰሚ የታገደባቸው የኦፌኮ ተቀዳሚ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ በቀለ ገርባ፤ በዋስትና እግዱ ላይ መከራከሪያ እንዲያቀርቡ ለህዳር 14 ቀን 2010 ተቀጥሯል፡፡ የዋስትና መብታቸው የታገደው አቶ…
Read 1195 times
Published in
ዜና