ዜና

Saturday, 02 February 2013 14:01

“አዲስ ታይምስ” መጽሔት ታገደ

Written by
Rate this item
(7 votes)
ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ በድጋሚ ተቀጠረ በዓዲ ኀትመትና ማስታወቂያ ሓላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር ስም እየታተመ የሚወጣው “አዲስ ታይምስ” መጽሔት፤ ከብሮድካስት ባለሥልጣን የሞያ ብቃት ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት እድሳት በመከልከሉ ከኅትመት ውጪ ሆነ፡፡ አሳታሚው ለዝግጅት ክፍላችን እንደገለጸው፤ የአገሪቱ የፕሬስ ሕግ በሚያዘው መሠረት የመጽሔቱን…
Rate this item
(4 votes)
መድረክ አዲስ የትግል አቅጣጫ ማንፌስቶ ያፀድቃል ከአዲስ አበባና የአካባቢ ማሟያ ምርጫ ጋር በተያያዘ የኢህአዴግ ጽ/ቤት ሃላፊ አቶ ሬድዋን ሁሴን ስለተቃዋሚ ፓርቲዎች ባለፈው ሳምንት የሰጡትን መግለጫ 29ኙ ፓርቲዎች ተቃወሙ፡፡ አቶ ሬድዋን፤ የተቃዋሚዎች አለመሳተፍ ትርፍም ኪሳራም የለውም ሲሉ መናገራቸው ይታወሳል፡፡ የመግለጫው አጠቃላይ…
Rate this item
(5 votes)
 የጎፋ ቅ/ገብርኤል ምእመናን በደብሩ አስተዳዳሪ ተማረዋል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስትያን መንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት ጽ/ቤት ‹‹መሠረተቢስ መረጃዎችን በማስተላለፍ ሕዝቡን ለማደናገር ይሠራሉ›› ባላቸው የሚዲያ ተቋማት ላይ ክስ መመሥረቱን አስታወቀ። በጠቅላይ ቤተ ክህነቱ የሕዝብ ግንኙነት መምሪያ በወጣው ደብዳቤ እንደተገለጸው÷ ክሥ…
Rate this item
(18 votes)
በባህር ዳር ዩኒቨርስቲ ሥር በሚገኙ አራት ካምፓሶች የሚማሩ ከ700 በላይ የሚሆኑ ተማሪዎች ከግቢው መባረራቸውን የገለፁ ምንጮች፤ ለተማሪዎቹ መውጣት ምክንያቱ በዩኒቨርስቲ ውስጥ የትኛውም የሃይማኖት ሥርዓትን ማከናወን እና የሃይማኖት አልባሣትን መልበስ የሚከለክለው ደንብ ተግባራዊ መደረጉን ተከትሎ “ኒቃን” የተባለውን ቀሚስ ለብሰው በተገኙ 15…
Rate this item
(1 Vote)
የካናዳው ‹‹ቃሌ የኢትጵያውያን የውይይት መድረክ›› ከጎናችሁ ነኝ ብሎናል 29ኙ የፖለቲካ ፓርቲዎች በጋራ ለመታገል ባለ አስራ አምስት ነጥብ የመግባቢያ ሰነዱ ላይ ነገ ተወያይተው እንደሚያፀድቁት የተገለፀ ሲሆን አገሪቱንና ኢትዮጵያውያንን ተጠቃሚ ያደርጋል ተብሎ እንደሚጠበቅ የፓርቲዎቹ ሰብሳቢ አስታወቁ፡፡ የመግባቢያ ሰነዱ የህዝብ የበላይነት እንዲሁም ዲሞክራሲያዊ…
Rate this item
(11 votes)
በካሚላት መህዲን ላይ አሲድ ደፍቷል በመባል የተከሰሰው እና የዕድሜ ልክ እስራት የተፈረደበት ደምሰው ድርጊቱን እንዳልፈፀመና “የፈፀምነው እኛ ነን” ያሉ ወጣቶች ሰሞኑን ለፖሊስ ቃል መስጠታቸውን ምንጮች ጠቆሙ፡፡ ከዛሬ ስድስት ዓመት በፊት የፍቅር ጓደኛው በሆነችው ካሚላት ላይ የአሲድ ጥቃት ማድረሱ በሰው ምስክርና…