ዜና

Rate this item
(40 votes)
“አገሪቱ ያለችበትን ፖለቲካዊ ቀውስ ያገናዘበ አይደለም” ፕሬዚዳንት ዶ/ር ሙላቱ ተሾመ፤ሰሞኑን ለፓርላማው ያቀረቡት የዓመቱ የመንግስት የትኩረት አቅጣጫዎችን አመላካች ሪፖርት፣ ሀገሪቱ ያለችበትን “ፖለቲካዊ ቀውስ” ያገናዘበ አይደለም ሲሉ የተቹት ተቃዋሚ ፓርቲዎች፤ለችግሮች እልባት የሚያስገኝ አይደለም ብለዋል፡፡ የኢትዮጵያውያን ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኢዴፓ) ፕሬዚዳንት ዶ/ር ጫኔ ከበደ…
Rate this item
(35 votes)
 የመከላከያ ሠራዊት ግጭቱን ሙሉ በሙሉ እንዲያስቆም ተጠየቀ ሰማያዊ ፓርቲ እና የመላ ኢትዮጵያዊያን አንድነት ድርጅት (መኢአድ)፤ በኦሮሚያና በሶማሌ ክልል አዋሳኝ አካባቢ የተፈጠረውን ግጭት፣ አጣሪ ኮሚቴ ልከው ማጣራታቸውን ያስታወቁ ሲሆን ግጭቱን ያባባሰው የአንድ ባለሀብት መገደል ነው ብለዋል፡፡ መንግስት በበኩሉ፤ በፓርቲዎቹ ሪፖርት ላይ…
Rate this item
(27 votes)
 “የክልሉን ህዝቦች አንድነት ለማበላሸት የተወጠነ ሴራ ነው” ሰሞኑን በኦሮሚያ የተለያዩ ከተሞች በተቀሰቀሰው ተቃውሞ የ8 ሰዎች ህይወት መጥፋቱን የገለጸው የክልሉ መንግስት፤የተቃውሞ እንቅስቃሴው እየተጠናከረ የመጣውን የክልሉን ህዝቦች አንድነት ለማበላሸት የተወጠነ ሴራ ነው ብሏል፡፡ ባለፈው ረቡዕ በአምቦ፣ ወሊሶ፣ ሻሸመኔ፣ ዶዶላ፣ ሃረር - ጨለንቆና…
Rate this item
(8 votes)
“የእስር ጊዜውን ጨርሶ አለመፈታቱ ተስፋ አስቆርጦናል” - ቤተሰቦቹ- በ”ፍትህ” ጋዜጣ ላይ በፃፋቸው ሦስት የተለያዩ ጽሁፎች ክስ ቀርቦበት፣ የሦስት ዓመት እስራት የተፈረደበት ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ፤ የእስራት ጊዜውን አጠናቆ በትላንትናው ዕለት ከዝዋይ ማረሚያ ቤት እንደሚለቀቅ ቢጠበቅም ባልታወቀ ምክንያት ሳይፈታ መቅረቱን ቤተሰቦቹ በሃዘን…
Rate this item
(14 votes)
 የቅማንት ህዝበ ውሣኔ ከተደረገባቸው 8 ቀበሌያት መካከል በ7ቱ፣በነባሩ አስተዳደር እንቀጥላለን የሚለው አብላጫውን ድምጽ ሲይዝ፣በአንድ ቀበሌ ደግሞ በቅማንት አስተዳደር ስር የሚለው አብላጫ ድምፅ ማግኘቱን የምርጫ ቦርድ አስታውቋል፡፡ ህዝበ ውሣኔውን አስመልክቶ ሪፖርታቸውን ለፌደሬሽን ም/ቤት ያቀረቡት የብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ፀሃፊና የፅ/ቤቱ ሃላፊ አቶ…
Rate this item
(5 votes)
ኢቴል አድቨርታይዚንግና ኮሙኒኬሽን ከቱርኩ መንግስታዊ ድርጅት ጋር በመተባበር ያዘጋጀው “8ኛው አዲስ ቢዩልድ ዓለም አቀፍ የኮንስትራክሽን የንግድ ትርዒት” ትናንት በሚሊኒየም አዳራሽ የተከፈተ ሲሆን እስከ ሰኞ እንደሚቆይ ታውቋል፡፡የአዘጋጅ ድርጅቱ ዋና ሥራ አሥኪያጅ ወ/ሮ ሃይማኖት ተስፋዬ ባለፈው ማክሰኞ በጎልደን ቱሊፕ ሆቴል ለጋዜጠኞች በሰጡት…