ዜና

Rate this item
(6 votes)
በኬንያ ምክትል ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ መኖሪያ ቤት ላይ “በመሣሪያ የታገዘ ጥቃት ፈፅሟል፣ የአልሸባብም አባል ነው” የተባለው ኢትዮጵያዊ ተጠርጣሪ፣ ተከሶ በናይሮቢ ፍ/ቤት መቅረቡን የሃገሪቱ ዋና ዋና ጋዜጦች እየተቀባበሉ ዘግበውታል። ኢትዮጵያዊው አሊ ኤልማ ዋሪዮ፤ ከትናንት በስቲያ ሃሙስ በናይሮቢ ፍ/ቤት የቀረበው ከ2 ወራት…
Rate this item
(0 votes)
የአፍሪካ ሶርሲንግና የፋሽን ሳምንት ኤክስፖ የፊታችን ማክሰኞ በሚሊኒየም አዳራሽ ይከፈታል። አዘጋጁ “ትሬድ ኤንድ ፌይርስ አፍሪካ ሊሚትድ” (TFEA) የተሰኘውና በምስራቅ አፍሪካ አካባቢ መሰል የንግድ ትርኢቶችን በማዘጋጀት የሚታወቀው አውሮፓዊ ድርጅት ከትላንት በስቲያ ረፋድ ላይ ቦሌ በሚገኘው ጎልደን ቱሊፕ ሆቴል፣ ኤክስፖውን አስመልክቶ በሰጠው…
Rate this item
(27 votes)
· “የእርስ በርስ ግጭቶች የአገሪቱን እጣ ፈንታ አሳሳቢ አድርገውታል”· “አንድ ሚሊዮን ያህል ዜጎች ተፈናቅለዋል”· “በኦሮሚያ ክልል ዙሪያ የተስፋፋ አዳዲስ ግጭቶች የሠው ህይወት እየቀጠፉ ነው” በፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ ሊቀመንበርነት የሚመራው “የኢትዮጵያ ሶሻል ዲሞክራቲክ ፓርቲ”፤ በኦሮሚያና በሶማሌ ክልል አዋሳኞች በተቀሰቀሰውና ለወራት በዘለቀው…
Rate this item
(3 votes)
በግጭቱ ለሞቱ ዜጎች የሃዘን ቀን እንዲታወጅ ጠይቀዋልሰማያዊ ፓርቲ እና መኢአድ፤ በኦሮሚያና ሶማሌ ክልል ሰሞነኛ ግጭት፣ ለተፈናቀሉ ዜጎች ድጋፍና እርዳታ ለማሰባሰብ፣ ግብረ ኃይል ማቋቋማቸውን የገለፁ ሲሆን፤ በግጭቱ ለሞቱ ኢትዮጵያውያን በሙሉ መንግስት የሃዘን ቀን እንዲያውጅ ጠይቀዋል፡፡ ፓርቲዎቹ ትናንት አርብ መስከረም 12 ቀን…
Rate this item
(1 Vote)
* የቅዱስ ላሊበላ ደብርንና የደብረ ሊባኖስ ገዳምን ይጐበኛሉ* ከፕሬዝዳንት ሙላቱ ተሾመ ጋር እንደሚነጋገሩ ይጠበቃል የሕንድ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ ቅዱስ ባስልዮስ ማር ቶማ ጳውሎስ ዳግማዊ፣ የፊታችን ማክሰኞ በሚከበረው የመስቀል ደመራ በዓል ላይ ለመገኘት ከነገ በስቲያ ቀትር ላይ አዲስ አበባ የሚገቡ…
Rate this item
(5 votes)
ከመንግሥት ሰራተኞች ከ45 ሚ. ብር በላይ ተሰባሰበ በኦሮሚያና የሶማሌ ክልሎች አዋሳኝ አካባቢዎች የተፈጠረውን ግጭት ተከትሎ የተፈናቃዮች ቁጥር 140 ሺህ መድረሱ የተገለፀ ሲሆን ተፈናቃዮችን ለመደገፍ ከኦሮሚያ የመንግስት ሰራተኞች ከ45 ሚሊዮን ብር በላይ መሰባሰቡ ታውቋል፡፡ የክልሉ የአደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን በም/ኮሚሽነር ማዕረግ…