ዜና

Rate this item
(6 votes)
• ሆስፒታሉ በአገልግሎት ጥራት መጓደል ማስጠንቀቂያ ተሰጥቶታል• ቅዱስ ሲኖዶስ፤ ሆስፒታሉ እንደ አዲስ እንዲደራጅ ትእዛዝ ሰጥቷልየኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን፣ ብቸኛ ሆስፒታሏን በአግባቡ መቆጣጠርና ማስተዳደር ባለመቻሏ ለከፍተኛ ምዝበራ መጋለጡን በሆስፒታሉ ላይ የቀረበ ሪፖርት ያረጋገጠ ሲሆን፤ ቋሚ ሲኖዶስ፤ ምዝበራ ፈጽመዋል የተባሉ ሐኪሞችና…
Rate this item
(2 votes)
ትርፉን ከ2.7 ቢሊዮን ወደ 25 ቢሊዮን ለማሳደግ አቅዷል የኢትዮጵያ አየር መንገድ 60 ተጨማሪ ዘመናዊ አውሮፕላኖችን ከቦይንግ፣ ኤርባስ እና ቦምባርዲየር ከተሰኙ አለማቀፍ ኩባንያዎች በ8 ዓመት ጊዜ ውስጥ ለመረከብ የሚያስችለውን የግዥ ውል ፈፅሟል፡፡ አየር መንገድ በአሁን ወቅት 92 አውሮፕላኖችን በማሰማራት፣ ከ100 በላይ…
Rate this item
(0 votes)
“አፋን ኦሮሞ የሁሉም ኢትዮጵያዊ ቋንቋ ነው” የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት፤ “አፋን ኦሮሞ” የሀገሪቱ ተጨማሪ የስራ ቋንቋ እንዲሆን ተግቶ እየሰራ መሆኑን፣ የክልሉ መንግስት ኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ኃላፊ አቶ አዲሱ አረጋ አስታውቀዋል፡፡ የኦሮሞ ህዝብ በተደጋጋሚ “አፋን ኦሮሞ” የሀገሪቱ ተጨማሪ የስራ ቋንቋ እንዲሆን ጥያቄ እያቀረበ…
Rate this item
(0 votes)
በሁሉም አካባቢ የሚከበረው በዓል መሰረቱ ኃይማኖታዊ ነው - (ኢ/ኦ/ተ/ቤ) በየዓመቱ ከነሐሴ 16 ጀምሮ የሚከበረውን የአሸንዳ ሻደይ በአል፣ የትግራይና የአማራ ክልል በየፊናቸው፣ በዩኔስኮ በዓለም ቅርስነት ለማስመዝገብ ጥረት እያደረጉ መሆኑን አስታወቁ፡፡ የትግራይ ክልል የባህልና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ አቶ ዳዊት ኃይሉ፤ ዘንድሮ በሁሉም…
Rate this item
(1 Vote)
“በትግራይ በሃይማኖት ምክንያት የማይግባባ ማኅበረሰብ እየተፈጠረ ነው” /ምእመናን/የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ፣ ግድፈት አለበት በሚል በመቐለ ከተማና አካባቢዋ ሊቃውንትና ምእመናን ተቃውሞ የቀረበበት የትግርኛ መጽሐፍ ቅዱስ ትርጉም እንዳይሠራጭ ያገደ ሲሆን፤ አተረጓጎሙና ይዘቱ በሊቃውንት ጉባኤ እንዲመረመር አዘዘ፡፡የኢትዮጵያ መጽሐፍ ቅዱስ ማኅበር…
Rate this item
(34 votes)
በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ወቅት ከ390 ሺ በላይ ሚሊሻዎች ሰልጥነዋልከ7ሺ በላይ ተጠርጣሪዎች ክሳቸውን እየተከታተሉ ነውየሦስት ሚኒስትሮች ሹመት ፀድቋልከመስከረም 28 ቀን 2009 ዓ.ም ጀምሮ ለ11 ወራት በሥራ ላይ የቆየው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ በትላንትናው ዕለት ተነሳ፡፡ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ትናንት የአስቸኳይ ጊዜ…