ዜና
· የንግድ ባንክ ተቀማጭ ሀብት 364 ቢሊዮን ብር ደረሰ· የኤቲኤም አገልግሎት ጥራቱን ለማሻሻል ስምምነት ተፈራርሟልየኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የቁጠባ ባህልን ለማዳበርና የባንኩን ሀብት ለማሳደግ አቅዶ የጀመረው የ‹‹ይቆጥቡ ይሸለሙ›› 6ኛ ዙር እጣ አሸናፊዎች ወጣ፡፡ በትላንትናው ዕለት በብሄራዊ ሎተሪ አዳራሽ በወጣው እጣ፣ ለ1ኛ…
Read 9235 times
Published in
ዜና
በድንበር ምክንያት የሚፈጠሩ ግጭቶች ተበራክተዋል፣ አሳሳቢ ሆነዋልከሰሞኑ በጎጂ ኦሮሞ እና በኮሬ ብሔረሰቦች መካል በድንበር ምክንያት የተፈጠረ ግጭት የ13 ሰዎችን ህይወት መቅጠፉን ያስታወቀው የመድረክ አባል ድርጅት የሆነውና በፕ/ር በየነ ጴጥሮስ የሚመራው ኢኮዴፓ በየጊዜው በክልሎች ድንበር የሚፈጠሩ ግጭቶች እየተበራከቱና የሰው ህይወት እየቀጠፉ…
Read 4491 times
Published in
ዜና
ኢህአዴግ 15 አንቀፆች እንዲሻሻሉ ጠይቋልፓርቲዎች ንግድ እንዲያከናውኑ ሀሳብ ቀርቧልኢህአዴግና ተቃዋሚዎች ሰሞኑን ለ2 ቀናት በዝግ ባደረጉት ድርድር የፓርቲዎች የምዝገባ አዋጅን በርካታ አንቀፆች በስምምነት ማሻሻላቸውን የሂደቱ ተሳታፊ ምንጮች ለአዲስ አድማስ አስረድተዋል፡፡አዲስ ፓርቲዎችን ለመመዝገብ በ2000 ዓ.ም የወጣው አዋጅ 573/2000 ላይ ኢህአዴግ 15 አንቀፆች…
Read 2858 times
Published in
ዜና
Sunday, 30 July 2017 00:00
የሙስና ተጠርጣሪ ባለስልጣናትና ነጋዴዎች፣ መንግስትን ከ1.15 ቢ.ብር በላይ አሳጥተዋል ተባለ
Written by አለማየሁ አንበሴ
• የተያዙት ተጠርጣሪዎች ቁጥር 39 ደርሷል• የአ.አ መንገዶች ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተርን ጨምሮ በርካታ የስኳር• ኮርሬሽን ሃላፊዎች ክስ ተመስርቶባቸዋል• መንግስት ተጨማሪ የሙስና ተጠርጣሪዎችን ማደን መቀጠሉን አስታውቋልመንግስትንና አገርን ከ1.15 ቢሊዮን ብር በላይ አሳጥተዋል ተብለው የተጠረጠሩ ከፍተኛ የመንግስት ባለሥልጣናትና ነጋዴዎች ሰሞኑን ፍ/ቤት የቀረቡ…
Read 10111 times
Published in
ዜና
· የምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ፣ የአ.አ.ዩ ፕሬዚዳንት፣ የስነ ምግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽነር ይገኙበታል ----· በቻይና፣ በአሜሪካ፣በአውሮፓ ፓርላማ --ያሉ የኢትዮጵያ አምባሳደሮች ሊተኩ ይችላሉከ97 ምርጫ ማግስት ጀምሮ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድን፣ በሰብሳቢነት ሲመሩ የቆዩት ፕ/ር መርጋ በቃናን ጨምሮ፣የታወቁ ከፍተኛ የመንግስት ባለሥልጣናት፣ሰሞኑን በአምባሳደርነት የተሾሙ ሲሆን…
Read 9413 times
Published in
ዜና
Sunday, 30 July 2017 00:00
የራስ ተፈሪያን እምነት ተከታዮችና ቤተ እስራኤላውያን የትውልደ - ኢትዮጵያዊ መብት እንዲያገኙ ተወሰነ
Written by አለማየሁ አንበሴ
በመላው ዓለም ከ1 ሚሊዮን በላይ ራስ ተፈሪያውያን አሉ· አስተዋፅኦ ያበረከቱ የውጭ ሀገር ዜጎችም የመብቱ ተጠቃሚ ናቸው ለኢትዮጵያ ከፍተኛ አስተዋፅኦ ያበረከቱ የውጭ ሀገር ዜጎች፤ ቤተ እስራኤላውያንና የራስ ተፈሪያን እምነት ተከታዮች፤ የትውልደ ኢትዮጵያ መታወቂያ እንዲያገኙ ተወሰነ፡፡ እነዚህ የውጭ ሀገር ዜጎች፣ የትውልደ ኢትዮጵያ…
Read 5895 times
Published in
ዜና