ዜና

Rate this item
(3 votes)
ሽልማቶች፣ ከተለመዱት በተጨማሪ ሙሉ የቤት ዕቃ፣ ነፃ የሆቴል መዝናኛ፣ የአየር ጉዞ፣ ነፃ የትምህርት ዕድል፣ ነፃ የአየር በረራ ሥልጠና … ይገኙበታል መቄዶንያ የአረጋውያንና የአዕምሮ ሕሙማን መርጃ ማዕከል ምንም ጧሪና ደጋፊ የሌላቸውን በተለይም ራሳቸውን ችለው መፀዳዳት፣ መመገብና መንቀሳቀስ ለማይችሉ ሕሙማን መርጃ ኢትዮ…
Rate this item
(1 Vote)
የቀድሞ የህፃናት አምባ ውስጥ አድገው በተለያዩ የስራ መስክ በተሠማሩ ግለሠቦች የተቋቋመው ‹‹ትምህርት ለተቸገሩ በጎ አድራጎት ማህበር›› መጋቢት 10 ቀን 2009 ዓ.ም የገቢ ማሠባሠቢያ ፕሮግራም ያካሂዳል፡፡ከ3 መቶ በላይ የትምህርት እድል ማግኘት ያልቻሉ ህፃናትን በኮተቤ ኪዳነምህርት ቤተ ክርስቲያን አካባቢ በከፈተው ትምህርት ቤት…
Rate this item
(19 votes)
የድንበር ግጭቱን ቀስቅሰዋል የተባሉ ባለሥልጣናት በህግ ይጠየቃሉ ተብሏል በኦሮሚያና በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል መካከል ባለው የድንበር ግጭት ከ35 ሺህ በላይ ዜጎች በመፈናቀላቸው አስቸኳይ እርዳታ ያስፈልጋቸዋል የተባለ ሲሆን በአካባቢው ካሉ የድርቅ ተጎጂዎች ጋር ተደማምሮ የእርዳታ አቅርቦቱን አስቸጋሪ እንዳደረገው ተገልጿል፡፡በምስራቅ ሀረርጌ ከ14 ሺህ…
Rate this item
(5 votes)
 የቀድሞው የፓርላማ አባልና የ”አንድነት ለፍትህና ለዲሞክራሲ” ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት አቶ ግርማ ሰይፉና አጋሮቻቸው፣በወጣት ምሁራን የተደራጀ “ተራማጅ የዜጎች ንቅናቄ” የተባለ አዲስ ፓርቲ ሊመሰርቱ ነው፡፡ ፓርቲውን የሚያደራጅ አካል ተቋቁሞ በመላ ሀገሪቱ ፓርቲ ለመመስረት የሚያስፈልገውን የ1500 ሰዎች ፊርማ እያሰባሰበ መሆኑን ለአዲስ አድማስ የገለፁት አቶ…
Rate this item
(3 votes)
“ሠማያዊ” በአንድ ሳምንት 19 አመራሮች ታስረውብኛል አለ “ኢዴፓ” በሶስት ቀን 10 አመራርና አባላት እንደታሰሩበት አስታውቋል የፓርቲያቸው አመራሮችና አባላት እየታሰሩባቸው መሆኑ ስጋት እንደፈጠረባቸው የገለፁ ተቃዋሚ ፓርቲዎች፤ እስሩና ወከባው የሚቀጥል ከሆነ ከኢህአዴግ ጋር በጀመሩት ድርድር ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ እንደሚፈጥር አስታወቁ። ሠማያዊ ፓርቲ…
Rate this item
(15 votes)
 በጅማ ዩኒቨርሲቲ መምህራን ኮሌጅ የ2ኛ ዓመት የእንግሊዝኛ ቋንቋ ተማሪ፣ የሆነው ወጣት በአንገት ማዕተብ ጉዳይ ከመምህሩ ጋር ተጋጭቶ “የትምህርት ውጤቴ ተበላሸ” በሚል ራሱን አጠፋ፡፡ ተስፋዬ ገመዳ የተባለው ተማሪ የስነ ልቦና ሳይንስ መምህሩ በቡድን ያዘዙትን አሳይመንት ስራ አዘጋጅቶ በመድረክ ላይ ሊያቀርብ ሲል…