ዜና
Monday, 06 March 2017 00:00
ባለፈው አመት ከ30 ሚ. ዶላር በላይ ያፈሩ 20 አዳዲስ ሚሊየነሮች ተፈጥረዋል
Written by Administrator
በተጠናቀቀው የፈረንጆች አመት 2016 ብቻ በአዲስ አበባ ከተማ ከ30 ሚ. ዶላር በላይ የተጣራ ሃብት ያላቸው 20 አዳዲስ እጅግ ባለጸጋ ሚሊየነሮች መፈጠራቸውን “ናይት ፍራንክ” የተባለ አለማቀፍ የሃብት ጥናትና አማካሪ ተቋም ሰሞኑን ባወጣው የ2017 አለማቀፍ የሃብት ስርጭት አመታዊ ሪፖርት አስታውቋል፡፡ ተቀማጭነቱ በእንግሊዝ…
Read 3630 times
Published in
ዜና
ባቡሮች በየፌርማታው በየ6 ደቂቃ ይደርሳሉ የተባለው የረጅም ጊዜ እቅድ ነው ተብሏል አሁንም አገልግሎት የሚሰጡት ግማሽ ያህል ባቡሮች ናቸው የባቡር ሹፍርናውን ሙሉ ለሙሉ ኢትዮጵያውያን ተቆጣጥረውታል አገልግሎት መስጠት ከጀመረ አንድ ዓመት ከስድስት ወር በላይ የሆነው የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር፤ በእቅዱ መሰረት ሙሉ…
Read 1871 times
Published in
ዜና
‹‹ESAT›› እና ‹‹OMN›› በሽብር ተከሰዋል ከ1 ቢ. ብር በላይ ንብረት እንዲወድም አስደርገዋል ተብሏል አንጋፋው ፖለቲከኛ ዶ/ር መረራ ጉዲና፣ በሽብርተኝነት ቡድን ከተፈረጀው የግንቦት 7 ሊ/መንበር ፕ/ር ብርሀኑ ነጋና አቶ ጀዋር መሀመድ ጋር አመፅ በማነሳሳት፣ የሰው ህይወት እንዲጠፋና ንብረት እንዲወድም በማድረግ ወንጀል…
Read 15152 times
Published in
ዜና
- በየቀኑ የሰው ህይወት እየጠፋ ነው - የኦሮሚያ ክልል ጥቃት እየተፈፀመብን ነው ብሏል - ተቃዋሚዎች የኦሮሚያና የሱማሌ ክልል ድንበር ግጭት አሳስቦናል አሉ በኦሮሚያና በኢትዮጵያ ሶማሌ ድንበር አዋሳኝ ወረዳዎች የተፈጠረው ግጭት አሁንም ቀጥሎ በየቀኑ የሰዎች ህይወት እየቀጠፈ ሲሆን የኦሮሚያ ክልል “ጥቃት…
Read 11487 times
Published in
ዜና
- በአገራችን በቀን 10 ሰዎች በትራፊክ አደጋ ህይወታቸው ያጣሉ - በአዲስ አበባ ብቻ ባለፉት 6 ወራት 244 ሰዎች በመኪና አደጋ ህይወታቸው አልፏል፡፡ - ከ170 ሚሊዮን ብር በላይ የሚያወጣ ንብረት ወድሟል - ከፍተኛ የትራፊክ አደጋ እያደረሱ ያሉት አዳዲስና ዘመናዊ መኪኖች ናቸው…
Read 11148 times
Published in
ዜና
- የአውሮፓ ህብረትና ኔዘርላንድ ለስደተኞች ማቋቋሚያ የ720 ሚ. ብር ድጋፍ አድርገዋል - ወደ ኢትዮጵያ የሚገቡ ስደተኞች በየጊዜው እየጨመሩ ነው የአውሮፓ ህብረትና የኔዘርላንድ ኤምባሲ፤ በኢትዮጵያ የሚገኙ የውጭ ሀገር ስደተኞችን ለማቋቋምና ስደተኞቹን እያስተናገዱ ያሉ አካባቢዎችን ለመደገፍ የሚውል የ720 ሚሊዮን ብር ፕሮጀክት ይፋ…
Read 3418 times
Published in
ዜና