ዜና
Sunday, 22 January 2017 00:00
በኦሮሚያና በሶማሌ ክልል አዋሳኝ በተቀሰቀሰ ግጭት የበርካቶች ህይወት ቀጥፏል ተባለ
Written by አለማየሁ አንበሴ
በኦሮሚያ እና በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል አዋሳኝ ድንበሮች በተቀሰቀሰ ግጭት የበርካቶች ህይወት ያለፈ ሲሆን ግጭቱን ለማብረድ መከላከያ ሰራዊት ጣልቃ መግባቱ ተገልጿል፡፡ የኦሮሚያና የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል በምስራቅ ሀረርጌ፣ በምዕራብ ሀረርጌ፣ በባሌ፣ ጉጂና ቦረና በኩል የሚዋሰኑ ሲሆን በሁሉም ተዋሳኝ አካባቢዎች የተቀሰቀሰው ግጭት እየቀነሰ…
Read 5715 times
Published in
ዜና
ለኢትዮጵያና ለኬንያ ከፍተኛ የገቢ ምንጭ ሆኗል ኢትዮጵያና ኬንያ የጫት ምርታቸው በከፍተኛ ፍጥነት እያደገ መሆኑን የጠቆመው ዘኢኮኖሚስት ለሁለቱም አገራት ከቡና ቀጥሎ በወጪ ንግድ ከፍተኛ ገቢ የሚያገኙበት ምርት እየሆነ መምጣቱን ዘግቧል፡፡ በኢትዮጵያ ከ15 አመታት በፊት በጥቂት ቆላማ አካባቢዎች ብቻ ተወስኖ የነበረው የጫት…
Read 6010 times
Published in
ዜና
90 ሚ. ዶላር ወጥቶበታል አወዛጋቢው ዶናልድ ትራምፕ ከእልህ አስጨራሽ ፉክክርና የቃላት ፍልሚያ፣ ከብዙ ትችትና ውዝግብ፣ ከብዙ አስደንጋጭና አነጋጋሪ ክስተቶች እንዲሁም አለምን ካስደነገጠ ያልተጠበቀ ድል በኋላ፣ በትናንትናው ዕለት ልዕለ ሃያሏ አገር ሊመሩ፤ ቃለ - መሃላ ፈጽመው 45ኛው የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ሆኑ፡፡ትናንት በዋሽንግተን…
Read 5153 times
Published in
ዜና
በአማራ ክልል በተለይም በሰሜን ጎንደር ከተማ በተለያዩ ዞኖች ሁከት በማስነሳት ህገ መንግስቱን በኃይል ለመጣል ተሳትፈዋል የተባሉ 6 ግለሰቦች፣ በሽብርተኝነት የተፈረጀው ግንቦት 7 አባል በመሆን የሽብር ተግባር ፈፅመዋል ተብለው ክስ ተመሰረተባቸው፡፡ በፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ፣ 4ኛ ወንጀል ችሎት የቀረቡት ወጣት…
Read 3098 times
Published in
ዜና
በኢህአዴግ በተጠራው ውይይት ላይ ሁለቱ ወገኖች በፈረቃ ተሳትፈዋል የሰማያዊ ፓርቲ የአመራር ይገባኛል ውዝግብ ላይ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ በዚህ ሳምንት ተወያይቶ ውሳኔ እንደሚሰጥበት ለአዲስ አድማስ የገለፀ ሲሆን ሰሞኑን ኢህአዴግና ተቃዋሚዎች ባካሄዱት የድርድር መድረክ ላይ የፓርቲው ሁለቱም የአመራር ቡድኖች ተጠርተው መገኘታቸው አወዛግቧል፡፡…
Read 1500 times
Published in
ዜና
የውይይት መድረኮች በገለልተኛ አካል እንዲመሩ ተስማምተዋል ኢህአዴግና ተቃዋሚ ፓርቲዎች ሰሞኑን ለመጀመሪያ ጊዜ ባደረጉት የቅድመ ውይይት ድርድር፤ ቀጣይ ውይይቶች እንዴት ይካሄዱ የሚለውን ጨምሮ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ከስምምነት ላይ መድረሳቸው የተገለፀ ሲሆን ፓርቲዎች ለመወያየት የሚሹባቸውን አጀንዳዎች በ15 ቀን ውስጥ ለም/ቤቱ በፅሁፍ እንደሚያቀርቡ…
Read 969 times
Published in
ዜና